የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውል የሚኒባስ እና የፒክ አፕ መኪኖች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውል የሚኒባስ ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቀላል ተሽከርካሪዎች የከባድ ተሽከርካሪዎች፣ የኮንስትራክሽን ማሽኖች እና የፕላንቶች መለዋወጫ ዕቃዎች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውል ከታች የተጠቀሰውን Asphalt wearing course እና Asphalt binder course በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የተለያዩ የመፀዳጃ ቤት እና የቧንቧ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውል አሸዋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውል የሚኒባስ መኪና እና ባለአራት ተካፋች ፒክአፕ (Double Cabin Pickup 4 Door) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ ቋሚና አላቂ የላብራቶሪ መሳሪያ ዕቃዎች አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለመንገድ ግንባታ አገልግሎት የሚሰጡ ገልባጭ መኪኖች በግልፅ ጨረታ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል