Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa City Roads Authority (የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን)
  • Address ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-3-722825
  • Websitehttps://aacra.gov.et/
  • Deadline28 Nov 2024, 10:30 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Equipment And Accessories

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የተለያዩ የመፀዳጃ ቤት እና የቧንቧ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Addis Ababa City Roads Authority (የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን)


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

        የጨረታ  ማስታወቂያ  ቁጥር  አአከመባ/ግብዓት/ቡ-1/016-2/2017

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የተለያዩ የመፀዳጃ ቤት እና የቧንቧ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የሚገዛው ዕቃ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ መለያ ቁጥር

ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ

የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር

1

የተለያዩ የመፀዳጃ ቤት እና የቧንቧ ዕቃዎች

በቁጥር እና በሜትር

በዝርዝሩ

አአከመባ/ ግብዓት/ቡ-1/016-2/2017

60 ቀን

ህዳር 19 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30

ህዳር 19 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00

100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር /

ስለዚህ ፡-

  1. ተጫራቾች አግባብነት ያለው የዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፤ የንግድ ምዝገባ ፈቃድ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፤ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት እና በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ታክስ ክሊራንስ እንዲሁም በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ወይንም ድረ ገፅ መመዝገብ
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከባለሥልጣኑ መ/ቤት የፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 135 መግዛት ይችላሉ።
  3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ የቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ለ90 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል።
  4. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የመፀዳጃ ቤት እና የቧንቧ ዕቃዎች ለእያንዳንዱ በመለኪያ መሰረት ብዛት 1 (አንድ) እንዲሁም በሜትር ለሚለኩ 1 ሜትር መከኒሳ ጀርመን አደባባይ በሚገኘው የባለስልጣን ዕቃ ግምጃ ቤት ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  5. ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ  መዝጊያ ተብሎ እስከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ ብቻ በባለሥልጣኑ መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለሥልጣኑ ዋና መ/ቤት ይከፈታል።

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- ሳርቤት ፑሽኪን አደባባይ አጠገብ

ስልክ ቁጥር ፡- 011-3-72-28-15/0113-71-41-03

 

አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን

Save Tender