Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa City Roads Authority (የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን)
  • Address ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-3-722825
  • Websitehttps://aacra.gov.et/
  • Deadline30 Jan 2025, 10:00 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Education And Training

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውል ከታች የተጠቀሰውን Asphalt wearing course እና Asphalt binder course በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Addis Ababa City Roads Authority (የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን)


 

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏

የግዥው  መለያ  ቁጥር  አአከመባ/ግብዓት/ቡ-1/004-1/2017

 

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውል ከታች የተጠቀሰውን Asphalt wearing course እና Asphalt binder course በግልፅ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 

ተ/ቁ

የሚገዛው ዕቃ አይነት

መለኪያ

ብዛት

ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው

ፀንቶ

የሚቆይበት ጊዜ

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያ ቀንና ሰዓት‍‍‌‍‍‍‌‍‍‍‍‌‍‌‍

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መክፈቻ ቀንና ሰዓት

የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ መጠን በብር

1

Asphalt wearing course

በቶን

38,299

 

60 ቀን

 

ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት 4፡00

 

ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት 4፡30

 

500,000 /አምስት መቶ ሺህ ብር/

 

2

Asphalt binder course

በቶን

30,853

 

 

ስለዚህ :-

  1. ተጫራቾች አግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት እና በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ታክስ ከሊራንስ እንዲሁም በመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ-ገፅ (www.ppa.gov.et) የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል፣ እንዲሁም ተጨማሪ ማቅረብ ያለባቸው ሰነዶች በጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ በተገለፀው መሰረት ይሆናል።
  2. ተጫራቾች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን ሠነድ የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያ ተብሎ ከላይ እስከተጠቀሰበት ቀን ድረስ ባሉት የሥራ ቀናት ከባለሥልጣኑ መ/ቤት የፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 135 መግዛት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች አስፋልት ማምረቻ ማሽኑ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ህጋዊ ውክልና ወይም በአማራጭነት ሌሎች ባለቤትነቱን ሊገልጹ የሚችሉ ህጋዊ ሰነዶች እንዲሁም በህግ አግባብነት ካለው አካል የተሰጠ የአስፋልት ሚክስ ለማምረትና ለገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ፈቀድ ካለው ግለሰብ/ማህበር የተሰጠ ህጋዊ (በፌዴራል ሰነዶች ማረጋገጫ ጽ/ቤት የተረጋገጠ) የውክልና ሰነዶች ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ ማስያዣ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ የቀረበ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ መጠን ከላይ በሰንጠረዥ በተገለጸው መሰረት ለእያንዳንዱ የምርት አይነት 500,000 /አምስት መቶ ሺህ/ ብር ሲሆን በሁሉም የሚወዳደሩ ከሆነ ከ500,000 /አምስት መቶ ሺህ ብር/ መብለጥ የለበትም። ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ለ90 ቀናት ጸንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል።
  5. ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያ ተብሎ እስከተጠቀሰው ቀንና ሰአት ድረስ ብቻ በባለስልጣኑ መ/ቤት 1ኛ ፎቅ 104 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  6. ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰአት በባለሥልጣኑ ዋና መቤት ይከፈታል። ባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‏‎‏‏‏‎‏‏‏‏‎‏‎‏ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ ሳይደርስ

ስልክ ቁጥር፡- 011-372-2815/011-371-4103

 

የአዲስ  አበባ  ከተማ  መንገዶች  ባለስልጣን

 

Save Tender