በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉሚሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በ2018 በጀተ ዓመት በመስሪያ ቤቱ አገልግሎት ሊሰጡ ማይችሉ የተለያዩ የፍሎረሰንት ማቀፊያዎች፣ አምፖሎች፣ ጣውላዎች፣ ወንበሮች፣ ጋዜጣዎች፣ ምንጣፎች፣ መጋረጃዎችና … ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ድርጅታችን በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለፈርኒቸር ስራ የሚያገለግል “Compresser 500Le” በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ስር በተለያዩ ቦታዎች ተከማችተው የሚገኙ ተቀቅለው ያገለገሉ የእንጨት ምሶሶዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Lot :144: - Procurement of wood maintenance materials for Scholl
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን መስተዳድር የግረዋ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የወረዳው የመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ኢኒስታለሽን ስራ እንዲሁም ፍርኒቸር እቃዎቸ እና ለመጋጣጠም ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማሕበር ከማያስተዳድራቸው በእንጦጦ የተፈጥሮ ፓርክ ውስጥ ከሚገኝ ቦታዎች ጠቅላላ የባህር ዛፍ መጠን 2330ሜ3 (በሜትር ኩብ) ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ የቁም ባህር ዛፎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ እንጨት ፓሊት እና ሎችም እስክራፐ እነቶች (IBC& wooden pallet sales plastic IBC=103 use, .Almunium Covered IBC used .Wooden Pallet=150 used and .scrap pallet wooden=bundl ) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የደ/ኢትዮጵያ ክ/መንግሥት የወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስ/ር ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዘመን የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Lot 63-የማገዶ እንጨት ግዥ ( IOT) 3rd Round
የኮት መስቀያ እንጨት የተሰራ ቁመቱ 1ሜትር ከ 78 ሴ.ሜ ባለ 6
ኩባንያችን ለዋና መ/ቤት ህንፃ ግንባታ ሲጠቀምበት የነበረውን ቁርጥራጭ እንጨቶች እና ፕላይዉድ (ሳፋሪያን) ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Heineken Breweries S.C is looking for qualified and eligible pallet manufacturers who can manufacture and supply wooden pallets.
Purchase Requisition of wet mop/መወልወያ ባለ እንጨት//
የማገዶ እንጨት ለመወዩ ዋናዉ ጊቢ 2018
ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ለዋናው ግቢ፣ ለጤና ካምፖስ ለተማሪዎች የምግብ ማብሰያ አገልግሎት የሚውል የማገዶ እንጨት ግዥ
በድጋሚ የወጣ ለአምቲኢ/አዉቲኢ የህንፃዎች አድሳት እና ጥገና ክፍል የሚዉል ወራጅ እንጨት ማገር ተሸጋጋር እንጨቶች ግዥ//80/
ማገዶ እንጨት (fire wood)
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ ምርምር አገልግሎት የሚውል የግንባታ እንጨት ግዥ
ለወረቤ ዩንቨርሲቲ ግብርና ት/ት ክፍል አገልግሎት የምውሉ የተለያዩ እንጨቶች እና ሌሎች እቀዎች ግዥ