የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማሕበር (ኢ.ቅ.ባ.ማ.) ለሥራ ሲገለገልባቸው የነበሩ ሞተር ሳይክሎችን፣መኪና የመኪና ጎማዎችን፣ እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን እና ኤሌክትሮኒክሶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማሕበር ከማያስተዳድራቸው በእንጦጦ የተፈጥሮ ፓርክ ውስጥ ከሚገኝ ቦታዎች ጠቅላላ የባህር ዛፍ መጠን 2330ሜ3 (በሜትር ኩብ) ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ የቁም ባህር ዛፎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡