Tender Detail

Tender Details


ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር   ያገለገሉ እንጨት  ፓሊት እና ሎችም  እስክራፐ እነቶች (IBC& wooden pallet sales plastic IBC=103 use, .Almunium Covered  IBC used .Wooden Pallet=150 used and .scrap pallet wooden=bundl ) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

Repi Soap and Detergent PLC


የጨረታ ማስታወቂያ

ቀን፦ 17/09/2018

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር   ያገለገሉ እንጨት  ፓሊት እና ሎችም  እስክራፐ እነቶች (IBC& wooden pallet sales plastic IBC=103 use, .Almunium Covered  IBC used .Wooden Pallet=150 used and .scrap pallet wooden=bundl ) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡-

  1. የ2018 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑ ይኖርበታል፡
  2. የጨረታ ማስከበሪያ በ CPO መልክ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፤
  3. ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖረተር ጋዚጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) ክፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  4. ጨረታው እስከ ግንቦት  26,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው ግንቦት 26,2018 ዓ.ም ሰዓት 8፡00 ሰአት ዝግ ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 9፡00አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል፡፡
  6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው፡፡
  7. ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከ ቫት በፊት መሆን አለበት፡፡

ለበለጠ መረጃ

 

ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ

አድራሻ አዲስ አበባ

ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ

ሰኘላይ ቼን  ክፍል

ስልክ ቁጥር 0113693518 እና 0992921872

Save Tender