Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • Address ለቡ መብራት ኃይል ሮያል ከረሜላና ቸኮሌት ፋብሪካ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 12 131 795
  • Website
  • Deadline15 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Securityያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5%
  • opening date2026-06-15 10:30:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Wood And Wood Working , Machinery

ድርጅታችን በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለፈርኒቸር ስራ የሚያገለግል “Compresser 500Le” በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር 08/2018

 

ድርጅታችን ለፈርኒቸር ስራ የሚያገለግል “Compresser 500Le” በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፣ተጫራቾች የማይመለስ 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚችሉ ሲሆን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው፡-

1.     በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡

2.     የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) እና የስራ መለያ ቁጥር ቲን ቁጥር ያላቸውና ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3.     ተጫራቾቹ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመኖራቸው የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

4.     ተጫራቾች ለፈርኒቸር ስራ የሚያገለግል “Compresser 500le" በተጠየቀው እስፔስፊክሽን መሠረት ማቅረብ የሚችሉ፡

5.     ተጫራቾች ጨረታ ለመወዳደር የሚያስችል ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

6.     የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በባንክ በተረጋገጠ በሲፒኦ በድርጅቱ ስም ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

የጨረታ ሰነዱን ለቡ መብራት ኃይል ሮያል ከረሜላና ቸኮሌት ፋብሪካ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ላይ ከሚገኘው ቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን ከሰኞ እስከ አርብ በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡

ጨረታው ይህ ማሰታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ16ተኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል፡፡

መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ ይችላል፡፡

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0912 080 221 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

Save Tender

የWindows of Hope 2026 ፕሮጀክት ያሰባሰባቸው አስር አጋር ድርጅቶች ለቆዳ እና የልብስ ስፌት ስራ ማሽኖች አቅርቦት ብቁ የሆኑ አቅራቢዎችን በድጋሚ...

READ MORE
Procurement of Machinery

READ MORE
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን 6ኛ እስከ 8ኛ ፎቅ ያሉትን ቢሮዎች መጋረጃ ከዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰ...

READ MORE