The Addis Ababa Transport Bureau now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for the following three components of the public transport system.
በድጋሚ ለ5ኛ ጊዜ የወጣ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ
ዋልታ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ በ2017/18 ምርት ዘመን በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን ለሚገኙ ለአራት ገጠር ወረዳዎች እና ለሶስት ከተማ አስተዳደሮች እንዲሁም ለማረቆ ልዩ ወረዳ የአፈር ማዳበሪያ ስርጭት የሚያከናውኑ ህጋዊ የደረቅ ጭነት የትራንስፖርት ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ከቡታጅራ ማዕከላዊ መጋዘን ወደ ገጠር ወረዳና ከተማ አስተዳደር ማሰራጫ ጣቢያዎች ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Shipping and Logistics would like to inverted and eligible bikers for Purchase of Container Transportation and Reture Server from Kality pert and terminal to different destinations for 120, 2x20 and 140 containers shipment fix track loading capacity such ap to 250, from 211 300, 301 se 350 351-400, and 401 to 450 quintals, for One Year Agreement upon fulfilling of the following and conditions
ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS would like to invite interested and Eligible bidders to purchase Soil Fertilizer Freight Transportation Service from Moyale to different local destination upon fulfilling of the following terms and conditions
በድጋሚ ለ4ኛ ጊዜ የወጣ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ
የጭነት አገልግሎት ግዥ ድጋሜ የወጣ
በቦሌ አየር መንገድ በኩል ለሚገቡ መድኃኒትና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች የጭነት ሰነዶች በመረከብ የጉምሩክ ስነስረዓትን ማስፈጸም (Customs clearance handlings service charge per AWB)
የጭነት ማሰሪያ ገመድ፡ክሪክ እና የጭነት መሸፈኛ ሸራ ግዥ
የጭነት መኪና አገልግሎት ግዥ
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት አይነታቸው የተለያየ 11,120 በርሜል አስፋልት (ሬንጅ) ከአዲስ አበባ- አዘዞ (ጎንደር) ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያየ መጠን ያላቸውን ትራንስፎርመር ከአንድ ማከፋፈያ ጣቢያ ወደ ሌላ ማከፋፈያ ጣቢያ ለማንሳት፣ ለመጫን፣ ለማጓጓዝ እና ለማውረድ የሚውሉ የክሬን እና ሎቤድ ኪራይ አገልግሎት ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
Procurement of Isuzu የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ ከጂግጂጋ ወደ ሰሜን ሸዋ መቂ ወረዳ ለማጓጓዝ
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በኮንታ ዞን የኮንታ ገበ/ሁለ/ኅ/ሥራ ዩኒየን በ2017 የበጀት ዘመን ለ2017/2018 የምርት ዘመን ለአርሶ አደሮች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ አይነት ያላቸውን ግብዓቶች ከዞን ማዕከል መጋዘን በዞኑ ለሚገኙ ወረዳዎችና በተመረጡ ቀበሌዎች መጋዘን ለማጓጓዝ ስላቀደ የተሽከርካሪ ባለቤቶችና ባለንብረቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአገልግሎት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ዋጋ ማቅረቢያ የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ3
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪከት የባንኩ ንብረት የሆኑ የሶፋና የመጋረጃ ጨርቅ ማምረቻ ማሽኖችን ከሸገር ከተማ፤ ሱሉልታ ወረዳ በማንሳት (በመንቀል) እስከ ገላን ከተማ ድረስ የመንቀልና የማጓጓዝ ስራ የሚሰሩ ድርጅቶችን ግለሰቦችን በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት
Purchase of Freight service
እድማስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የ/ኅ/ሥራ ዩኒየን ለ2017/18 የምርት ዘመን የሚውል NPSB,Nps እና UREA የአፈር ማዳበሪያ በጉራጌ ዞን ላሉ ወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች ለማሰራጨት ሕጋዊ የሆኑ የሀገር ውስጥ ደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡