Ethiopian Customs Commission – ተንጠልጣይ የመጋዘን ቁልፍ (ትልቁ 70mm) ግዥ
በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ministry of Agriculture – ትራንዚት/ የጉምሩክ አስተላላፊነት/ እና የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ 1ኛ. ለግብርና ሜካናይዜሽን የልህቀት ማዕከል የሚውሉ 3*40 ፊት ኮንቴነር የተለያዩ እቃዎች በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ስነ-ስርዓት ማከናወን። 2ኛ. 3*40 ፊት ኮንቴነሮችን ከቃሊቲ ጉምሩክ ወደ ቃሊቲ ግብርና ሚ/ር መጋዘን ማጓጓዝና ማራገፍ
የጉምሩክ ኮምሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪ ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ እና በሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Adama Science and Technology University – የመጋዘን ትልቁ ተንጠልጣይ ቁልፍ ግዥ
Livestock Development Institute – Procurement of Store Maintainance 2017/ የ ንብረት መጋዘን ጥገና ስራ
Wolkite University Hospital Two stores (መጋዘን)
BGI Ethiopia intends to sell different types of scrap materials located at its warehouse
Ministry of Revenue – የክሬን አገልገሎት ተሽከርካሪ ጭኖ ወይም ጎትቶ ከሀይሌ ጋርመንት ወደ ጨው በረንዳ መጋዘን ማስገባት በግምት 20 ኪ.ሜ ፤ የመኪናው አይነት ዳማስ
Ministry of Revenue – የመጋዘን የበር ቁልፍ መካከለኛ SOLEX OR EQUVALETTO ግዥ
UNICEF wishes to invite you to submit a proposal for the Renovation and Additional Works Construction of ICC and Gerji Warehouses
ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ.የተ.ግ.ኩባንያ (ኖክ) ቃሊቲ መጋዘን ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ብዛት ያላቸውን ባዶ የዘይት መያዣ ጀሪካኖች እና በረሜሎችን ባሉበት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ በዋናው መ/ቤት መጋዘን የጀኔሬተር ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጎንደር ብቅል ፋብሪካ ኃ.የተ.የግል ማህበር የቢራ ገብስ እና የተመረተ ብቅል በጎተራ እና በመጋዘን ለረዥም ጊዜ ስለሚያከማች በነቀዝና መሰል ተባይ እንዳይጠቃ የጸረ ተባይ ኬሚካሉን ድርጅታችን የሚያቀርብ ሆኖ ለአንድ አመት የመከላከል አገልግሎት የሚሰጠውን ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ የመጋዘን ኪራይ
Ministry of Revenue – የመጋዘን እና የጥበቃ ቤት ጥገና አገልግሎት ግዥ
Ministry of Agriculture – የመጋዘን፣መፀዳጃ ቤትና ሽቦ አጥር ስራ
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service – የመጋዘን ቁልፍ እና ዲቫደር እዲሁም HDMI Adapter ግዥ