ጨረታ ማስታወቂያ የመጋዘን ኪራይ
የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት
የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት
ማህበራት ህብረት (CCRDA)
የክርስቲያን በጎ አድራጎትና ልማት ማህበራት ህብረት (CCRDA) ከ 460 በላይ አባላት ያሉትና ከ 50 ዓመታት በላይበልማትና በበጎ አድራጎት ሥራዎች ላይ የሚገኝ ድርጅት ነው:: ድርጅቱ ለክምችት (የቁሳቁስ መደብር፣የፋብሪካ መውጫእና ማከፋፋያ) : ደህንነቱ የተጠበቀ ግቢ ውስጥ ከ350KVA ኤሌክትርክ ሃይል አቅርቦት ጋር፣በቂ የመኪና ማቆሚያ ጋርጥራቱን የጠበቀ 389 ካ.ሜ ስፋት ያለው መጋዘን ፍላጎት ላላቸው ተቋማት ወይም ለግላሰብ ከድርጅቱ ጋር ያማይቃራኑህጋዊ ስረዎችን ለሚሳራ በጫረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል:: ስለዚህም መከራየት የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብወይም ተቋም መጋዘን በመከራየት መጠቀም ይችል ዘንድ ተጋብዟል::
ስለዚህ ማንኛውም ተቋም ወይም ግለሰብ ለኪራይ የቀረበውን መጋዘን በአካል ከተመለከተ በኋላ በጨረታው መሳተፍየሚችል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ተጫራቾች ለመከራየት የመጋዘን ዋርሃዊ የኪራይ ዋጋ በተሻገ ፖስታ ከእና ሙሉ አድራሻ ጋር በማያያዝ በክርስቲያን በጎአድራጎና ልማት ማህበራት ህብረት (CCRDA) መስሪያ ቤት በመምጣት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቢሮ ቁጥር 304 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
በክርስቲያን በጎ አድራጎና ልማት ማህበራት ህብረት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝመብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ :- ቃሊቲ ከአሽከርካሪዎችና ማካኒኮች ማሰልጠኛ ማዕከል ፊት ለፊት
ስልክ 011-4 39 03 22 ወይም 011-43933 93
