ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ በዋናው መ/ቤት መጋዘን የጀኔሬተር ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 16/09/2016 ዓ.ም
ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በዋናው መ/ቤት መጋዘን የጀኔሬተር ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር/ ከፍሎ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይቻላል።
|
No |
Descrioption |
Model |
Qty |
Serial No |
Status |
Price before VAT |
VAT
|
Total Price withVAT |
|
1 |
Automatic transfer switch |
CT163 |
16 |
|
New |
|
|
|
|
2 |
Automatic transfer switch |
CTI100 |
16 |
|
New |
|
|
|
|
3 |
Automatic transfer switch |
CTI160 |
14_ |
|
New |
|
|
|
|
4 |
Caterpillar Olympias Generator |
GEH250-2
|
1 |
OLY0000K- MPN05745 |
Old |
|
|
|
ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአሥር ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር ጠዋት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት ድረስ በአካል ተጫራቾች የሚፈልጉትን ዕቃ ሊገዙ የሚችሉበትን ዋጋ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ፎርም ላይ በመሙላትና ለጨረታ ማስከበሪያ ያቀረቡትን ዋጋ 10% /አሥር በመቶ ብር/ CPO በቼክ ብቻ በማስያዝ የድርጅቱ የፋሲሊቲና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ውስጥ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላል።
በዚሁ የግዢ ጨረታ የሚቀርበው ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተሰጠው ሠንጠረዥ ብቻ ነው።
ጨረታው ከአሥር ተከታታይ ቀናት በኋላ በሚኖረው የሥራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዋናው መሥሪያ ቤት በሠራተኞች ከበብ ውስጥ ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፡-
- የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው በማስታወቂያ ከተገለጸበት ቀን አንስቶ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ያሸነፈበትን የቅድሚያ ዋጋ የተ.እ.ታ ጨምሮ በመክፈል ዕቃዎቹን ማንሳት አለባቸው።
- በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ከፍያ ፈጽመው ዕቃዎቹን የማያነሳው ከሆነ ለጨረታ ማስከበሪያው የተያዘው ገንዘብ ወደ ድርጅቱ ገቢ ይሆናል።
- የጨረታ ተሸናፊዎች የአሸናፊዎች ዝርዝር በማስታወቂያ ሠሌዳ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ ለጨረታው ያስያዙት CPO ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
- በአንደኛ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ስልክ ቁጥር 0114-42 1133 የውስጥ መስመር 202/223 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ
