Tender Detail

Tender Details

  • Company ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ.የተ.ግ.ኩባንያ (ኖክ)
  • Address , Phone: 0116187165
  • Website
  • Deadline22 Jul 2024, 11:31 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Organizational

ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ.የተ.ግ.ኩባንያ (ኖክ) ቃሊቲ መጋዘን ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ብዛት ያላቸውን ባዶ የዘይት መያዣ ጀሪካኖች እና በረሜሎችን ባሉበት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ.የተ.ግ.ኩባንያ (ኖክ)


ቀን፡- ሐምሌ 11, 2016 ዓ.ም

ጉዳዩ፡- ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ን ይመለከታል

ኩባንያችን ቃሊቲ መጋዘን ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ብዛት ያላቸውን ባዶ የዘይት መያዣ ጀሪካኖች እና በረሜሎችን ባሉበት በጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የእቃዎቹም ዝርዝር እንደሚከተለው ይሆናል፡፡

ተ.ቁ

የባዶ የዘይት መያዣዎች ዓይነት

ብዛት
 

1

1ሊትር ጀሪካን

15

2

5ሊትር ጀሪካን

6

3

20ሊትር ጀሪካን

13

4

25ሊትር ጀሪካን

1

5

208ሊትር በርሜል

4

               ጠቅላላ

39

በመሆኑም ከላይ የተጠቀሱትን ባዶ የዘይት መያዣ ጀሪካኖች እና በረሜሎችን ባሉበት በጥቅል ዋጋ በመስጠት ማወዳደርና መሸጥ ይፈልጋል፡፡ እቃዎቹን ይህ ማስታወቂያ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ኖክ ቃሊቲ መጋዘን ተገኝቶ በመመልከት በጥቅል የሚገዙበትን ዋጋ ከ15 በመቶ ቫት ጋር በመግለጽ ድርጅቱ ለዚህ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ያዘጋጀውን ፎርም በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ ተጫራች ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ ማስከበሪያ ብር 3,000.00 (ብር ሶስት ሺህ) ቢድ ቦንድ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ በማቅረብ መጫረት ይቻላል፡፡

አሸናፊ ተጫራች ማሸነፉ እንደተገለጸለት ገንዘቡን በአንድ ክፍያ መፈጸም ይኖርበታል፡፡ ይህንን ባይፈጽም ለጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ው ያስያዘውን ገንዘብ በሙሉ የማይመለስ በመሆኑ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ አሸናፊነቱ ይሰረዛል፡፡ አሸናፊው እቃዎቹን በአስር ተከታታይ ቀናት ከቃሊቲ መጋዘን ማንሳት አለበት፡፡ ሙሉ ክፍያ ሲፈጽም ብቻ ሲፒኦው ተመላሽ ይሆናል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታ‏‏‏‏‏‎‎‎‏‏‎‎‎‏‎ውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁ. 011-6-18-71-65 ወይም 011-4-39-03-78 መደወል ይቻላል፡፡

አድራሻ፡- ቦሌ ኤርፖርት መንገድ ከፍሬንድሺፕ ህንፃ ፊት ለፊት ያለው የኖክ ዋ/መስሪያ ቤት 13ኛ ፎቅ

ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ.የተ.ግ.ኩባንያ (ኖክ)


 

Save Tender