በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2017/2018 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል ኤንፒኤስ ፣ ኤንፒኤስ ቦሮን ፣ ኤንፒኤስ ዚንክ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከሰላም ዩኒዬን ማእከላዊ መጋዝ ወደ መ/ማህበራት አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
Ministry of Revenue – የክሬን አገልግሎት ግዥ አዳማ ከተማ ውስጥ ከሚገኝ ከግለሰብ መጋዘን እዛው አዳማ ከተማ ውስጥ ወደ ጉምሩክ ኮሚሽን አዳማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በራሱ ክሬን አንስቶ ጭኖ የሚወስድ ( የሚያደርስ )በግምት 5 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን
Ministry of Revenue – የክሬን አገልግሎት ግዥ አዳማ ከተማ ውስጥ ከሚገኝ ከግለሰብ መጋዘን እዛው አዳማ ከተማ ውስጥ ወደ ጉምሩክ ኮሚሽን አዳማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሚያደርስ በግምት 5 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን (የሚወስድ)
Awash Bank invites Contractors to Category 5 (GC-5/BC-5) Security-related Works for the Balcha Safo Building, Jackros, and Granadoro warehouse
Assosa University – የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ 07
Bule Hora University – ለጭነት ተሸከርካር የሚዉል ወፍራሙ እስቶክ የመኪና ሸራ ግዥ (ለስምሪት አገልግሎት የሚዉል) 2017
Federal Supreme Court – Procurement of Metal Shelf for Warehouse with 6 layers
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 እና 1/3 ስኳር ፋብሪካዎች ወደ ሻሸመኔ ከተማ 150,000 ኩንታል ስኳር እንዲጓጓዝለት በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመዋዋል የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
Bule Hora University – ለጭነት ተሸከርካር የሚዉል ወፍራሙ እስቶክ የመኪና ሸራ ግዥ 2017 (ለስምሪት አገልግሎት የሚዉል)
Ethiopian Customs Commission – Procurement of የመጋዘን ኪራይ
Ethiopian Customs Commission – ተንጠልጣይ የመጋዘን ቁልፍ (ትልቁ 70mm) ግዥ
የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት አመት ሎት 1) የኖራ ውህድ ሎት 2) የአልጋ ፍራሽ ሎት 3) የኖራ ማጓጓዥያ ትራንስፖርት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Shipping and Logistics would like to invite interested and eligible bidders for Purchase of Container transportation by multimodal system from Djibouti to different destination and return empty container to Djibouti re-bid upon fulfilling of the following terms and conditions.
Bule Hora University – ለጭነት ተሸከርካር የሚዉል ወፍራሙ እስቶክ የመኪና ሸራ ግዥ 2017
በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ሎት 1/ ደንብ ልብሶች ሎት/2 የጽዳት እቃዎች ሎት/3 አላቂ የቢሮ እቃዎች ሎት/ 4 ልዩ ልዩ እቃዎች ሎት/5 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ሎት/6 የትራንስፖርት እና የጭነት አገልግሎት ሎት/7 የሕትመት ስራ ሎት/8 መስተንግዶ አገልግሎት ሎት 9 የዲኮር እና የድንኳን ኪራይ ሎት/10 የፈርኒቸር ጥገና ሎት /11 ቋሚ እቃዎች ሎት /12 የጉልበት ስራ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በኩል የጉጉማ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት ዓመት ሊሰራ ያቀደው መሰረተ ልማት ለመንገድ ስራ የሚሆን ጠጠር የጭነት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
የአፈር ማዳበሪያ ከቡራዩ /ታጠቅ/ በምዕራብ ሸዋ ዞን በቦሬ ባኮ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒዬን ሥር ላሉት መሠረታዊ የሕ/ሥራ ማኅበራት ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በጉምሩከ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Wollo University – የመኪና ትራንስፖርት መኪና ኪራይ ግልፅ ጨረታ