Tender Detail

Tender Details

  • Company Assosa University
  • Address admin building, Assosa, Ethiopia, Phone: +251577751009
  • Website
  • Deadline03 Feb 2025, 3:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector NonConsultancyServices

የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ 07

Assosa University


Tender Information

Titleየደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ 07
Description1.የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ በዘርፉ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ በድህረ ገጽ የተመዘገቡ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር እና ከግብር ዕዳ ነጻ ስለመሆናቸው ከገቢዎች ቢሮ ክሊራንስ አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ሌሎች አስፈላጊ ዶክሜንቶችን ኮፒ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ 2.አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ንብረት የሆነው ተሽከርካሪ ኮድ 4 ኢት ሰሌዳ ቁጥር 29016 እና 15463 ተሽከርካሪዎችን ወደ አዲስ አበባ በመውሰድ ሰርቨስ ማስገባት ያመች ዘንድ ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ድረስ ቀርበው ሁለቱንም ተሽከርካሪዎች ጭኖ አ.አ ካምፓኒ የሚያደርስ የደረቅ ጭነት መኪና መከራየት ስለሚፈልግ ተወዳዳሪዎች የአንዱን መኪና የሚጭኑበትን ዋጋ ሞልተው መመለስ አለባቸው፡፡
Procuring EntityAssosa University
Reference NoASU-NCB-NC-0076-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-02-03 15:00:00
Invitation Date2025-01-31 16:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:admin building, Room 231
Assosa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 577751009
Email: pro.asu.123@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 18, Postal Code: 18

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License for 2017E.c
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate from inland revenue office
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
  • •Other Documents: TN number certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

1.አሶሳ ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ የዋጋ ማቅረቢውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፡፡
Save Tender