በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2017/2018 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል ኤንፒኤስ ፣ ኤንፒኤስ ቦሮን ፣ ኤንፒኤስ ዚንክ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከሰላም ዩኒዬን ማእከላዊ መጋዝ ወደ መ/ማህበራት አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ ድጋሜ የወጣ
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2017/2018 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል ኤንፒኤስ ፣ ኤንፒኤስ ቦሮን ፣ ኤንፒኤስ ዚንክ እና ዩሪያ የአፈር ማዳበሪያ ከሰላም ዩኒዬን ማእከላዊ መጋዝ ወደ መ/ማህበራት አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በሥራ ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ባለንብረቶች ማኅበር (የግል ባለንብረቶች) በአዲሱ አደረጃጀት የብቃት ማረጋገጫ ከሚመለከተው አካል ማቅረብ የምትችሉ አጓጓዦች የማጓጓዣ ታሪፋችሁን በማራገፊያ ጣቢያዎች ዝርዝር መሠረት በታሸገ ፖስታ በማቅረብ በጨረታ መሳተፍ ትችላላችሁ።
በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ
በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ
የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላችሁ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላችሁ
- ከዚህ በፊት በአፈር ማዳበሪያ የማጓጓዝ ተግባር ላይ መልካም አፈፈፃፀም ያላችሁ ተጫራቾች ከ70 ኩ/ል በላይ የሚጭኑ ተሽከርካሪዎችን የሚያቀርቡ ከሆነ ከፌደራል ትራስፖርት ባለሰልጣን ተመዝግበው የተደራጁ ሆነው በዘመኑ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ | ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ ክፍል ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማዕካላዊ ጎን/ዞን/ገን/ኢ/ትብ/መምሪያ ቢሮ ቁጥር 22 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ። ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ16ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0581110649
ፋክስ ቁጥር፡- 0581110965 መደወልና ፋክስ ማድረግ ትችላላችሁ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ
