የአርሲ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለአርሲ ዞን ቡሳ ጎነፋ ቅርንጫፍ የተለያዩ ጥሬ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ ቀጥሎ የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች እንዲወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡
Ambo University – ሎቤድ የጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ
የኢንዱስትሪና ግብርና ምርቶች ንግድ ዘርፍ ከሚድሮክ ኢትዮጵያ የላይኛው አዋሽ አግሮ ኢንዱስትሪ ኑራኤራ እና መርቲ ጀጁ እርሻ ልማት (190 ኪ.ሜ ላይ) የሚገኘውን የአትክልትና ፍራፍሬ (ብርቱካን፣ ማንጎ እና የሙዝ) ምርቶችን ወደ አዲስ አበባ የሚያመጡ የመጫን ችሎታቸው ከ70 - 80 ኩንታል የሆኑና የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ ከ2015 ወዲህ የሆኑ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service – Procurement of Construction maintenance work for EPSS Saris Abo warehouse
Arbaminch University – Daewoo) ለዳዎ የጭነት መኪና ኮድ 4-27827 ኢት Modal No- 7871904 Oil filter 3345 or 49 Chases No –LGAX2315S31820628 (D1
ሎንግሪቨር አግሮ ኢንዱስትሪ በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙና በ FMCG ማለትም ምግብና ተያያዥ ነገሮችን በማከፋፈል ላይ የተሰማሩ የላቀ ልምድ ያላቸውን አከፋፋዮች አወዳድሮ በመቅጠር ማይክሽን መከለሻ የተሰኘ ምርቱን ማከፋፈል ይፈልጋል።
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service – Procurement Of Warehouse Safety Material
Information Network Security Administration – የሶስት መኪናዎች አይሱዙ ,ቶዮታ ኮሮላ እና ፎርድ የባለቤትነት ሊብሬ እና የሰሌዳ ቁጥር ለማውጣት የትራንዚት የአገልግሎት ግዥ RFQ 173 /2017
HUNDEE Oromo Grassroots Development Initiative invites qualified and experienced freight transport companies to submit sealed bids for the transportation of a Coffee Washing Machine in one long container from Djibouti Port to Addis Ababa, then to Jimma, and finally to Agaro (on- site), in the Oromia Region, Ethiopia.
ኢትስዊች አ.ማ የተሽከርካሪ ኪራይ (የሰርቪስ አገልግሎት) ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ተሰማርተው አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ ድርጅቶችን አወዳድሮ በውድድሩ ብቁ ከሚሆነው ድርጅት ጋር ለ1 (አንድ) ዓመት የሚቆይ የውል ስምምነት ማድረግ ይፈልጋል።
Information Network Security Administration – የሶስት መኪናዎች አይሱዙ ,ቶዮታ ኮሮላ እና ፎርድ የባለቤትነት ሊብሬ እና የሰሌዳ ቁጥር ለማውጣት የትራንዚት የአገልግሎት ግዥ RFQ 173
Ethiopian Customs Commission – የጭነት ተሽከርካሪ እቃዎች ግዥ
Ethiopian Catholic Church Social and Development Commission Branch Office of Harar (ECC-SDCBOH) eligible bidders are invited to submit proposal with fulfilling of the following requirements
Ministry of Defense – Procurement of የ2018 በጀት ዓመት ትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ(GS)
Ethiopian Customs Commission – ሎት 152 የመጋዘን ኪራይ አገልግሎት ግዥ-2017…
በደቡብ ጎንደር ዞን አስተዳደር ደ/ታቦር ከተማ የሚገኘው መገናኛ ሁለገብ የገበ/ኅ/ሥ/ማ/ዩኔዬን ኃ.የተ. የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎችን እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ በሎት /በምድብ/ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Ethiopian Customs Commission – LOT 107: PROCUREMENT OF CRAINE AND TRANSPORT SERVICE
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ የሸዋሮቢት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ከሃምሌ 01/2017 እስከ ሰኔ 30/2018 ድረስ የሚቆይ የተለያዩ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መሰረት አወዳድሮ መግዛት ወይም ማሰራት ይፈልጋል።
Ethiopian Shipping and Logistics is requesting expressions of interest from eligible bidders for the first stage bid, for shipbroker services related to the acquisition of second-hand Ultra max bulk carriers (DWT range: 60,000-65,000, not older than 8 years
Ethiopian Shipping and Logistics is requesting expressions of interest from eligible bidders for the first stage bid, for shipbroker services related to the acquisition of second-hand Container ships with a capacity of 3,000 to 5,000 TEU, not exceeding 10 years of age, upon fulfilling of the following terms and conditions