Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Defense
  • Address , Phone: +251113692700
  • Website
  • Deadline18 Jun 2025, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security481000
  • opening date2025-06-18 10:30:00
  • Categories NonConsultancyServices

Procurement of የ2018 በጀት ዓመት ትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ(GS)

Ministry of Defense

Tender Information

TitleProcurement of የ2018 በጀት ዓመት ትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ(GS)
DescriptionProcurement of የ2018 በጀት ዓመት ትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ(GS)
Procuring EntityMinistry of Defense
Reference NoMOD-NCB-NC-0741-2017-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-06-18 10:00:00
Invitation Date2025-06-03 10:43:57
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:torehayeloche, Room 4th C
Addis Abeba, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 113172009
Email: abayineheleyew@yahoo.com
Mailing Address:P.O. Box 1373, Postal Code: 1373

LegalQualification

  • •Conflict of Interest:

    No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

    (Ref: 4.3)
  • •Valid trade license or business organization registration certificate:

    Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •Valid tax clearance certificate:

    Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

    (Ref: 4.6)
  • •VAT registration certificate:

    Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

    (Ref: 4.6)

TechnicalQualification

  • •Factor Criterion / Requirement Single Entity Joint Venture,Consortium or Association Documentation Requirement Action All Partners Combined Each Partner At Least One Partner General experience:

    History of non-performing contracts - Non-performance of a contract did not occur within the last years prior to the deadline for Bid submission, based on all information on fully settled disputes or litigation. A fully settled dispute or litigation is one that has been resolved in accordance with the Dispute Resolution Mechanism under the respective contract, and where all appeal instances available to the bidder have been exhausted.

    (Ref: 16)
  • •Factor Criterion / Requirement Single Entity Joint Venture,Consortium or Association Documentation Requirement Action All Partners Combined Each Partner At Least One Partner General experience The Bidder has successfully completed at least contracts with a budget of at least that of this contract in the past years; must meet good to have good to have good to have Bid Submission Sheet History of non performing contracts:

    History of non-performing contracts - Non-performance of a contract did not occur within the last years prior to the deadline for Bid submission, based on all information on fully settled disputes or litigation. A fully settled dispute or litigation is one that has been resolved in accordance with the Dispute Resolution Mechanism under the respective contract, and where all appeal instances available to the bidder have been exhausted

    (Ref: 16)

Bid Security

Amount: 481000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee

Foreign Bidders Form: Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee

Terms and Conditions

የትራንስፖርት የመኪና ኪራይና አገልግሎት ግዥ
የጨረታ ቁጥር በመከ/ጠቅ/መም/ፋ/ሥራ አመ/ዳይ/ግ/ቡድን ግ/ጨረታ ለ2018 በጀት ዓመት
የ e-GP ተጫራቾች መመሪያ እና ግዴታ
በመከ/ጠቅ/መም/ፋይናንስ ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት ግዥ ቡድን ስልክ ቁጥር 0113174381/0113172009 አ.አ ለ2018 የበጀት ዓመት ለመስሪያቤታችን አገልግሎት የሚውሉ በአባሪ ላይ የተዘረዘሩት ለሰራዊት አባላት እና ስቪል ሰራተኞች የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ ባለ60 መቀመጫ ደረጃ 1 አውቶቡሶች እና ባለ 22 መቀመጫ ኮስትር ተሸከርካሪዎች በሂሳብ መደብ 6252 ለመከራየት (የአገልግሎት) ግዥ በሀገር ውስጥ 1ኛ ግልፅ ጨረታ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች በ e-GP አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ለመሣተፍ የምትፈልጉ ተጫራች ድርጅቶች በቅድሚያ፡-
1. ለመኪና ኪራይ ተጫራች ድርጅቶች በጨረታው ለመሳተፍ የአንድ አመት ኢንሹራንስ ሽፋን (በማስረጃ ማቅረብ) የደረጃ 1 ባለ 60 እና 22 ወንበር መቀመጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡
2. ተጫራች ድርጅቶች የተሻለ የቴክኒካል ብቃት ጥራት ያለው፤የመቀመጫ ወንበርና ለአቀማመጥ ሙቹ የሆነ እና መኪናው ሙሉ የኢንሹራንስ እና ሶስተኛ ወገን መረጃ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
3. ተጫራች ድርጅቶች መስሪያቤቱ በሚሰጠው የጉዞ ስምሪት ለመስራት እና ለመሰማራት ፈቃደኛ መሆን አለባቸው፡፡
4. ተጫራች ድርጅቶች ዋጋ በሰጡበት በማንኛውም መስመር አሸናፊ ከሆኑ የመስራት ግዴታ አለባቸው፡፡
5. ማንኛውም የመኪና ኪራይ ተጫራች የሹፌር አበል፣የነዳጅ፣የጥገና እና ሰርቪስና እንዲሁም የኢንሹራንስና ሌሎች ተያያዥ ወጪዎች አከራይ ድርጅቱ የሚሸፍን ይሆናል፡፡
6. ማንኛውም ተጫራች ላሸነፋቸው መኪኖች/አገልግሎቶች ውል ከተዋዋለበትና ከተፈራረመበት ቀን ጀምሮ በገባው ውል መሰረት እስከ ሰኔ 30 /2018 ድረስ ወጭወችን ታሳቢ አድርጎ ዋጋ በማቅረብ የመፈፀም ግዴታ አለበት፡፡
7. ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ በብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የፋይናንስ ተቋማት ለጨረታ ዋስትና የሚሆን ሲፒኦ (CPO) ለደረጃ 1 አውቶቡሶች : 400,000 ( አራት መቶ ሺ)ብር እና ለኮስትር እና ቅጥቅጥ: 250,000 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺ)ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡በተጨማሪም የጨረታ ዋስትናውን (CPO) ሲያሰሩ “በኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሚ/ር ዋናው መስሪያ ቤት” /MoND Head Office/ ብለው ያሰሩ ዋናውን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ጦር ኃይሎች ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የመከ/ዋና መስሪያ ቤት አዲሱ ህንፃ ብሎክ ሲ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል ማሰገባት አለባቸው፡፡ (CPO) ብቻ የምንቀበል መሆኑን እንገልፃለን፡፡
8. ለመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና (የውል ማስከበሪያ) ለአሸነፊ ተጫራች በአንድ ተሽከርካሪ 25000.00(ሃያ አምስት ሺ ብር ) በሲፒኦ ብቻ እስክ ወል ማጠናቀቂያ ግዜ ማሲያዝ የሚችል መሆን አለበት፡፡ በጨረሻ ያስያዙትን ገንዘብ አገልግሎቱን በተቀመጠው የውል ጊዜ ገደብና የጥራት ደረጃቸውን ጠብቆ የቀረበ መሆኑ ሲረጋገጥ የሚመለስ ሲሆን በውሉ መሠረት ካልተፈፀመ ግን ለመንግስት ካዝና ገቢ ይሆንና የጨረታ ሂደቱን በማጓተት እና በመስሪያቤቱ ላደረሱት ጉዳት ተጫራቹ ተጠያቂ ሲሆን አጠቃላይ ሂደቱን ለግዥ ኤጀንሲ ሪፖርት ተደርጎ በግዥ አፈፀፀም መመሪያ የሚቀጣ ይሆናል፡፡
9. ማንኛውም ተጫራች መስሪያቤቱ የሚፈተሹ ተሸከራካሪዎች እንዲቀርብላቸው በጠየቃቸው ተሸከርካሪዎች ተጫራች ድርጅቶች የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
10. ማንኛውም ተጫራች በዋጋ ዝቅተኛነት ማቅረቡ ሲታወቅ የአሸነፈበትን መስመር የሚሰራ ተሸክርካሪ በጨረታ ሰነዱ ላይ በቀረበው የፍላጎት ዝርዝር መግለጫ መሰረት ተሽከራካሪውን አቅርቦ ማስፈተሽ ግዴታው ሲሆን ይሄን መመሪያ በመጣስ የመስሪያ ቤታችን ፍላጎት ዝርዝር መግለጫ በማያሟላ ተሸከርካሪ ዋጋ በመስጠት መወዳደር የማይቻል መሆኑን እየገለፅን ይሄን በፈፀመ ተጫራች ላይ ያሲያዘውን ሲፒኦ ወደ መንግስት ካዝና ገቢ ይሆንና የጨረታ ሂደቱን በማጓተት እና በመስሪያቤቱ ላደረሱት ጉዳት ተጫራቹ ተጠያቂ ሲሆን አጠቃላይ ሂደቱን ለግዥ ኤጀንሲ ሪፖርት ተደርጎ በግዥ አፈፀፀም መመሪያ የሚቀጣ ይሆናል፡፡
11. ተጫራች በሚያስፈትሻቸው ተሸከርካሪዎች ብቻ ዋጋ መስጠት ይኖርበታል እንዲሁም በማያቀርባቸው መኪኖች ዋጋ መስጠት የለበትም፡፡
12. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በቀረቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ለውጥ ማድረግ ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል እና ሌላ ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ በመንተራስ ዋጋ መስጠት በፍፁም የተከለከለ ነው፡፡
13. በጨረታው አሸናፊ ሆኖ የተገኘ ድርጅት በውል አፈፃፀም ወቅት በምንም ዓይነት መልኩ የዋጋ እና የስፔስፊኬሽን ማስተካከያ (የተፈተሸ ተሸከርካሪ ለውጥ) ማድረግ የለበትም፡፡
14. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ/አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በመሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
15. አሸናፊ ድርጅቶች በግዥ ማዘዣው ወይም በውሉ ላይ በተጠቀሰው ቀናት ውስጥ መኪኖችን/አገልግሎቱ በማስፈተሸ የማስረከብ ግዴታ አለባቸው፡፡ እንዲሁም የውል ጊዜ አሳልፎ ገቢ የሚያደርግ በየቀኑ 0.001 እየተሰላ ላሳለፉት ቀናት የሚቀጡ ሲሆን ጉዳቱ ካስያዙት የውል ማስከበሪያ ዋስትና ገንዘብ በላይ ከሆነ በግዥ መመሪያው መሰረት ተከሰው ኪሳራውን ይሸፍናሉ፡፡
16. መስሪያቤቱ ተመሳሳይ/እኩል ዝቅተኛ ዋጋ የሰጡ ድርጅቶች ለመለየት እና ለመምረጥ የሚጠቀምበት በዕጣ ይሆናል፡፡
17. የ e-GP ተጫራቾች ጨረታው ሲከፈት ሁሉም ተጫራቾች በሰአቱ( key share ) ማድረግ አለባቸው ይህን የማያደረግ ተጫራች ኃላፊነቱን እራሱ ይወስዳል፡፡

ተ.ቁ የቴክኒክ መገምገሚያ ነጥቦች መàላት ያለባቸው ግዴታዎች
1 የደረጃ 1 አውቶቡስ (የቴክኒካል ያሟላ)
2 የመጫን አቅሙ ከላይ በተዘረዘረው መሠረት መሆን አለበት
3 ሰስፔክሽን ሲስተም ( ቮክኦቭዘር እና ባለስትራ
4 የእንጅን አነሳስ እና ጉልበት ጭስ አለመብዛት በእንቅስቀሴና በቁም
5 ለይትንግ ሲሰተም በአጠቃላይ ዝናብ መጠረጊያና ጌጅን ያጠቃልላል
6 ብሬክ ሲስተም የእጅ ፍሬን ጨምሮ በእንቅስቃሴና በቁም
7 የጎማ ይዞታ
8 የእንጅን እና የካምብዮ የትራንስፈር ኬዝ ፈሳሽ የሌላቸው
9 የመሪ ሲስተም በቁም እና በእንቅስቃሴ
10 አየር የመሙላት አቅም ( አየር ሊት )
11 የግንባር መስታወት እና የኃላ መስታወት
12 የተሳፋሪ መስታወት ግራና ቀኝ
13 ስፖኪዮ የግራና ቀኝ
14 የመቀመጫ ወንበሮች ጠባብ ያለመሆን እና ምቹ መሆን
15 የወለል መደቡ የማያሰምጥ የማያረገርግ
16 ጣራው ዝናብ የሚያስገባ (የማያፈስ)
17 በሮቹ በትክክል የሚዘጉ ፣ አቧራና ንፋስ የሚያስገቡ
18 የተሽከርካሪው የቦዲ ሁኔታ ያልተጎዳ ቀለሙ ያለቀቀ
19 የመኪና ቴፕና ሬዲዮ መስራቱ
20 ተሽከርካሪው ላይ መሉ መጋረጃ መኖሩ
21 አጠቃላይ የፅዳት ሁኔታ
22 ሶስት ማዕዘን አንፀባራቂ የእሳት አደጋ ማጥፊያ እና የመጀመሪያ እርዳታ መኖር
23 ስኮርት ጎማና አባሪ ዕቃ ( ጎማ ማፍቻ ክሪክ ወዘተ መኖር)
ለቴክኒክ የሚቀርብ ደረጃ 1 አውቶብስ ተሽከርካሪወች ማà§T ÃlÆcW t½Kኒኮ

የትራንስፖርት የመኪና ኪራይና አገልግሎት ግዥ
የጨረታ ቁጥር በመከ/ጠቅ/መም/ፋ/ሥራ አመ/ዳይ/ግ/ቡድን ግ/ጨረታ ለ2017 በጀት ዓመት

ለቴክኒክ የሚቀርብ ደረጃ 1 አውቶብስ ተሽከርካሪወች ማ

Save Tender