Wolaita Sodo University – Lot - 45A ደረቅ ጭነት መኪና አገልግሎት ክራይ
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – hotel servics ከህዳር 4 እስከ 6 ለ ሶስት ቀን ለሁለት ሰው አንድ መኝታ ክፍል የጋራ እና ምሳ እራት እንዲሁም የትራንስፖርት አገልግሎት ከ ኤር ፖር እስከ ሆቴል ድረስ
ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO INVITE INTERESTED AND ELIGIBLE BIDDERS FOR THE PURCHASE OF CONTAINER TRANSPORTATION FROM MODJO PORT AND TERMINAL TO ADAMA INDUSTRY PARK AND ADAMA BONDED
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምስራቅ ወለጋ ዞን የሚገኘው ጊቤ ዲዴሣ ኃላፊነቱ የተወሰነ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒዬን ለ2018/19 ምርት ዘመን የሚውል የአፈር ማዳበሪያ ህጋዊ የደረቅ ጭነት አጓጓዦችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምስራቅ ወለጋ ዞን የሚገኘው የአንገር አበያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒዬን ለ2018/2019 ምርት ዘመን የሚውል የአፈር ማዳበሪያን ህጋዊ የደረቅ ጭነት አጓጓዦችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል።
የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ለመግዛት በተለያዩ ሎቶች በመከፋፈል በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የየካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት ሎት 1 የህትመት ውጤቶች፣ ሎት 2. ወንበር ጠረጴዛና ሌሎች የጥገና አገልግሎት ግዥ፣ ሎት 3. ኮምፒውተር ፕሪንተርና ሌሎች የጥገና አገልግሎት ግዥ፣ ሎት 4. የሙሉ ቀን ሥራ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ ከ12 እስከ 15 ሰው የሚጭን ሚኒባስ መኪና ኪራይ፣ ሎት 5. የደንብ ልብስ፣ ሎት 6. ቋሚ ዕቃ፣ ሎት 7. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ሎት 8. የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት 9. ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ ሎት10. የደንብ ልብስ እና ሎት11. የመኪና ጌጣጌጥና ቅባቶች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በ2018 በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የሽያጭ፤ ግዥና የአገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመሸጥ ይፈልጋል።
በአዲስ ክ/ከተማ የወረዳ 4 አስትዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በ2ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥን በግልፅ ጨረታ አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የዱራሜ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገነባቸው የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የሰርቪስ አይሱዙ፣ የሠራተኞች ማመላለሻ ሰርቪስ ሚኒባስ/ሃይሩፍ ወይም ሀይሱዙ ቅጥቅጥ መኪና የሚያቀርቡ በጨረታ አፈጻጸም መመሪያ ላይ በዝርዝር በተገለፀው መሠረት ከሕጋዊ የኮንስትራከሽን ማሽነሪ አከራዮች በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ በድርጅታችን በቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ቅርንጫፍ እየተከናወነ ካለው የወደብ መሰረተ-ልማት ሥራ ጋር ተያይዞ ፈርሰው የተቀመጡ ኬ ስፓን ሼድ (K SPAN SHADE) እና በድርጅታችን በሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ጉዳት የደረሰባቸውን 5 ባለ አርባ ጫማ እና 13 ባለ 20 ጫማ በድምሩ 18 የተጎዱ ኮንቴይነሮችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ministry of Innovation and Technology – የአይፌሳር የጭነት መኪና አገልግሎት ግዥ
South Agricultural Transformation Center now invites sealed bids from qualified and eligible candidates for the Procurement of Supplies for the following categories
Ministry of Defense – (DCEC) የሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዢ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ጎንደር ዞን አስተዳደር የበየዳ ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት አንድ የጽህፈት መሳሪያዎች /ስቴሽነሪ/ ግዥ ለመፈጸም እና ሎት ሁለት የመጓጓዣ/ትራንስፖርት/ በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ እቃዎቹን መግዛት እና አገልግሎቶቹን ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የመቐለ ዩኒቨርሲቲ፣ የአፍሪካ ልህቀት ለመራር አካዳሚ፣ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን፣ የፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት፣ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ የህገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባኤ፣ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የጉምሩክ ኮሚሽን የሆኑ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Ministry of Culture & Sport – …Procurement of የጭነት መኪና ክራይ …
Ministry of Agriculture – የትራንዚት/የጉምሩክ አስተላላፊነት/ አገልግሎት እና 1*40 ኮንቴነር የትራንስፖርት አገልግሎት ፤ኮንቴነሩን ከቃሊቲ ጉምሩክ ወደ ቃሊቲ ግብርና ሚኒስቴር መጋዘን ማጓጓዝ ።