Tender Detail

Tender Details

  • Company Ministry of Defense
  • Address , Phone: +251113692700
  • Website
  • Deadline17 Nov 2025, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security123000
  • opening date2025-11-17 14:30:00
  • Categories NonConsultancyServices

(DCEC) የሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዢ

Ministry of Defense


Tender Information

Title(DCEC) የሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዢ
Description(DCEC) የሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዢ
Procuring EntityMinistry of Defense
Reference NoMOD-NCB-NC-0358-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-11-17 14:00:00
Invitation Date2025-11-05 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:Defense Combat Engineering College Entot, Room -----
Entot, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 929413951
Email: kalayouabrha8@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box -----, Postal Code: ---

PerformanceQualification

  • •Mandatory:

    የኮሌጃችን አቀማመጥ ዳገታማና ቁልቁለት በመሆኑ እንዲሁም የተወሰነ መንገድ ፒስታ እና ጭቃማ መንገድ በመሆኑ የተሻለ ጉልበት እና አቋም ያለው ተሸከርካሪ ሆኖ የተሟሉ የግንባር መብራቶች (Head Lights) ፣ የማቆሚያ መብራቶች (Parking Lights) ፣ የፍሬቻ መብራቶች (አቅጣጫን የሚያመላክቱ) (Directional Lights) ፣ የፍሬን መብራቶች (Stop Lights) ፣ የሰሌዳ መብራቶች (Plate Lights) ፣ የተሟላ እና የሚሰራ የዝናብ መጥረጊያ (Rain Sensing Wipers) ፣ የተሟላ በርና ኮፈን ፣ የነፋስ መከላከያ መስታወቶች ፣ ጡሩንባ ፣ የኃላ ማሳያ መስታወቶች ፣ የተሻለ ጥራትና ምቾች እንዲሁም ያልረገበ የሰው መቀመጫ ወንበር ፣ ጥራት ያለውና ንፁህ ጣሪያና ወለል ፣ የተሟላ መዝናኛ ቴፕና ሬድዮ (AM/FM,CD Player,USB) ፣ የእሳት አደጋ መከላከያ ፣ ክሪክ ከነ መፍቺያው ፣ የመጀመሪ የህክምና ዕርዳታ መስጫ ከነ መድሃኒቱ ፣ ተለዋጭ ጎማ (Spire Tyre) ፣ ዝናብ ፣ አባራና ነፋስ የማያስገባ የተሟላ ጣራ ፣ መስታወት እና በር እንዲሁም በቀላሉ የሚከፈትና የሚዘጋ መስታወት እና በር ያለው መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም በዝቅተኛ ዋጋ አሸናፊ የሆነው ድርጅት ያሸነፈው ተሽከርካሪ በአካል በማቅረብ የተሽከርካሪው አጠቃላይ ቁመና ሁኔታ የማስፈተሽ ግዴታ አለበት፡፡ በድርጅቱ የተከፈተ የኢ/ያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር ያለው ፣ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ፣ ዓመታዊ የቴክኒክ ምርመራ ውጤት (ቦሎ) ፣ የባለቤትነት ማረጋገጫ ህጋዊ ውክልና እና የሶስተኛ ወገን ኡንሹራንስ የተገባበበት ማስረጃ ቅጂ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡

    (Ref: MOD/CEC/S/2018)

LegalQualification

  • •Conflict of interest:

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: 33.2(b))
  • •Valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: 33.2(f))
  • • Relevant professional certificates:   Bidder has to submit relevant professional practice certificates if required in BDS Clause 4.6(b)(iv);

    (Ref: 33.1(a))
  • •Nationality:   Bidder does have nationality in accordance with ITB Sub-Clause 4.2;

    (Ref: 33.2(a))
  • •VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4. 6(b)(ii)

    (Ref: 33.2(e))
  • •Valid business license:

    Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged, in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: 33.2(c))

TechnicalQualification

  • •major relevant contracts successfully completed:  Bidder has to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information about major relevant contracts successfully completed in the number and period specified in the BDS;

    (Ref: 33.4(c))
  • • warranty :  Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 24;

    (Ref: 33.4(e))
  • •Schedule of Requirements: Bidder has to complete its Schedule of Requirements + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with Terms of Reference presented as per template in Section 6, Schedule of Requirements

    (Ref: 33.4(d))
  • •Bidder Certification of Compliance Form: Bidder has to provide in the Bidder Certification of Compliance Form information about major relevant contracts successfully completed in the number and period specified in the BDS;

    (Ref: 33.4(b))
  • •Bid Submission Sheet Form:

    Bidder has to provide in the Bid Submission Sheet Form the Statement attesting the origin of the Services offered

    (Ref: 33.4(a))
  • •Certificates of satisfactory execution of contracts:  Bidder has to submit Certificates of satisfactory execution of contracts provided by contracting parties to the contracts successfully completed in the period and budget as specified in the BDS Clause 16.3;

    (Ref: 33.4(c))

Bid Security

Amount: 123000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, CPO

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, CPO

Terms and Conditions

1. ተጫራጅ ድርጅቶች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲያሰሩ "ለመከላከያ ውጊያ ምህንስና ኮሌጅ/Defense Combat Engineering College" ብለው ያሰሩ::
2. ተጫራጅ ድርጅቶች ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናዎን በአካል የማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
3. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ (አማራጭ) ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በመሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
4. ተጫራጅ ድርጅቶች በዝቅተኛ ዋጋ ያሸነፉዋቸው ተሸከርካሪዎች በኮሌጁ ቅጥር ግቢ በማቅረብ አጠቃላይ የተሽከርካሪውን ቁመና የማስፈተሸ ግዴታ አለባቸው፡፡
5. ተጫራጅ ድርጅቶች የተሸከርካሪው የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ፣ ዓመታዊ የተሽከርካሪው የቴክኒክ ምርመራ ውጤት (ቦሎ) ፣ የተሽከርካሪው የባለቤትነት ማረጋገጫ ህጋዊ ውክልና እና የሶስተኛ ወገን ኡንሹራንስ የተገባበበት ማስረጃ ቅጂ ማቅረብ ሰካን (Scan) ተደርጎ በሲሰተም የማስገባት ግዴታ አለባቸው፡፡
Save Tender