Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address , Phone: 0112793338
  • Website
  • Deadline16 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያው የገንዘብ መጠን በየ ሎቱ የተለያየ ነው።
  • opening date2025-11-16 00:00:00
  • Categories Transportation Service And Cargo

በአዲስ ክ/ከተማ የወረዳ 4 አስትዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በ2ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥን በግልፅ ጨረታ አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል።

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአዲስ ክ/ከተማ የወረዳ 4 አስትዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በ2ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥን በግልፅ ጨረታ አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት በጨረታ መወዳደር የሚችሉ አቅራቢዎች፡-

  1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  2. የዘመኑን ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉና የገቢዎች ጽ/ቤት ለጨረታ መወዳደር የሚችሉ መሆኑን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ ወይም ከትራንፖርትና ሎጂስትከ ወይም ከሚመለከተው ከፍል የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ
  3. የአቅራብነት የተመዘገቡና ከአቅራቢነት ያልተወገዱ፤
  4. የትራንስፖርት ሚኒስቴር እውቅና ባለው ደረሰኝ ሲያመጣ ብቻ ክፍያ የሚፈጸምለት መሆኑን አውቆ ማዘጋጀት የሚችል፣
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት CPO የሚያቀርቡት ገንዘብ ዋጋ፡-

ሎት

 

የዕቃ/ አግልግሎት ዓይነት

 

ከጠቅላላ ግዥ በመቶኛ

 

የብር መጠን

 

1

 

የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት

 

1

 

13,000.00

 

2

 

የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት

 

1

 

5,000.00

 

 

  1. የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  2. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በወረዳ 4 ፋይናንስ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት እና እዛው ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፊርማና ማህተም በማሳረፍ በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ዋናውን እና ከላይ ከ 1- 4 የተጠቀሱትን ሰነዶች ኮፒ እና CPO በአንድ ላይ በማሸግ ፖስታዎች ላይ ሙሉ አድራሻ በትክክል በመሙላት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  5. የጨረታ ሰነዱ በተጫራቾች መሞላት ያለባቸው ክፍሎች በሙሉ መሞላት አለባቸው፤ በተጫራቾች መሞላት ያለበት ክፍል ያልሞላ አቅራቢ ተጫራች ከጨረታው ይሰረዛል።
  6. የጨረታ ሰነዱ እና የዋጋ ማቅረቢያው ሳይለወጥና ሳይቀነስ በሙሉ የማይመልስ አቅራቢ ከጨረታው ይሰረዛል።
  7. በስራ ክህሎት ጽ/ቤት የተደራጃቹ ልዩ አስተያየት ስለምደረግና የጨረታ ሰነዱንም ያለ ግዥ ስለምትወስዱ ካደራጃቹ አካል የድጋፍ ደብዳቤ አብሮ ማቅረብ አለባቹ።
  8. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያውኑ ዕለት በ 4፡30 ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል። 11ኛው ቀን ስራ የሌለበት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
  9. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ያለ ስርዝ ድልዝ በትክክል መሞላት አለበት።
  10. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ስርዝ ድልዝ ያለው ከሆነ ተቀባይነት የለውም፡፡
  11. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታ ራስን ማግለል አይቻልም።
  12. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡- አ/ከ/ክ/ከ ወረዳ 4 አስተዳደር ሰፈረ ሰላም ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ፋይናንስ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ቢሮ

ስልክ ቁጥር፡- 011-279-3338

 

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 ፋይናንስ ጽ/ቤት

Save Tender