የሮቤ ከተማ አስተዳደር ገ/ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከኛ ዙር ግዥ በከተማው ስር ላሉ መ/ቤቶች አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎችን፤ የፅዳት ዕቃዎችን፤ የተለያዩ ህትመቶች ፤ የሞተር ሳይከል ግዥ፤ የደንብ ልብሶች እና የስፌት ዋጋ፤ የግንባታ ዕቃዎችን፤ የከባድ እና ቀላል መኪና (ማሽነሪ) መለዋወጫ እቃዎች የከባድ እና ቀላል መኪና (ማሽነሪ) ጎማና ባትሪዎች፤ የከባድ እና ቀላል መኪና ጥገናዎች፤ የቢሮ እቃዎች የኤሌክትሮኒከስ ጥገናዎች የትምህርት መርጃ የስልጠና ዕቃዎች የተለያዩ የከተማ ማስዋቢያችግኞች፣የምግብ እና ሻይ ቡና አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡
በአራዳ ክፍለ ከተማ የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ/የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ አላቂና ቋሚ እቃዎች የሚያስፈልገውን የሠራተኛ ደንብ ልብስ የፅህፈት መሣሪያ የህትመትና ባነር ስራዎች የተለያዩ ማሽኖች የማሽኖች ጥገና የፅዳት ዕቃዎች ልዩ ልዩ መሣሪያዎችና ቋሚ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በምሥራቅ በባሌ ዞን ራይቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ቶነሮች፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብሶች የመኪና ጎማን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢሉባቦር ዞን የመቱ ወረዳ ገንዘብ ትብብር ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓ.ም የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች የጽዳት ዕቃዎች የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የሞተር ሳይክል እስፔር ፓርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
በአራዳ ከፍለ ከተማ አስተዳደር የሚገኘው የጃንሜዳ ጤና ጣቢያ 001/2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር ግልፅ ጨረታ በጤና ጣቢያችን የሚገኙ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወ 04 አራብሳ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ሎት 1. የቋሚ ንብረት፣ ሎት 2. ቋሚ አላቂ ንብረት፤ ሎት 3. የፅዳት እቃዎች፤ ሎት 4. የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ ሎት 5. የህትመት ስራዎች፤ ሎት 6. የህክምና መገልገያ መሳሪያ እና መድሀኒት፤ 7. የጥገና መሳሪያዎች እና ሎት 8. የደንብ ልብስ ስፌት ሎት 9. በቴከኖሎጂ የተደገፈ አገልግሎት/network infrastructure/፤ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 08 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አላቂ የቢሮ እቃዎች የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች የቋሚ አላቂ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የአገልግሎት ግዥዎችን አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Dire Dawa University – Lot 37 Procurement of ዩኒፎርም ግዥ (ለድሬደዋ ከተማ እና አካባቢዉ አቅራቢዎች)
በኦሮሚያ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የነቀምቴ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ የቦሌ ወረገኑ ቅደመ አንደኛ ፣አንደኛ እና የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Alert Comprhensive Specialized Hospital – procurements of uniform cloth 2018
ministry of Health – የቶዮታ(Toyota) መኪና አልባሳት እና ምንጣፍ
Addis Ababa University – የዝናብ ልብስ ካፖርት Original
Prime Minister Office – Lot 03 (የሠራተኞች ደምብ ልብስ ግዥ)Procurement of Staff Uniform (Prime Minister's Office)
Ministry of Revenue – ደረጃውን የጠበቀ የሀገር ባህል ሙሉ ልብስ ግዥ
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 አጃምባ የመ/ደ/ት/ቤት በ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሎትı. ቋሚ እቃ ኤሌከትሮኒክስ (6313) ሎት2 የደንብ ልብሶች (621) ሎት3. የጽህፈት መሳሪያና ሌሎች (6212) ሎት4. አላቂ የትምህርት እቃዎች (6215) ሎት5.የተለያዩ መሣሪያዎች እና መፃህፍት (6219) ሎት6.ሌሎች አላቂ እቃዎች (የፅዳት እቃዎች) (6218) ሎት7 ቋሚእቃዎች (6314) ሎት 8 የህክምና እና የላብራቶሪ እቃዎች (የቤተ-ሙከራ) (6214) ሎት9. የህትመት ስራዎች(6213) እንድትሳትፉ ይጋብዛል።
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ አርሲ ዞን አዳባ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ለተለያዩ መንግስት መስሪያ ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በምስራቅ ወለጋ ዞን የኪረሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሎት የመንግስት መ/ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እና የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Dire Dawa University – Lot 57 የተለያዩ ብሄረሰቦች የባህል አልባሳት
Dire Dawa University – ሎት 6 የተለያዩ የመኪና አልባሳት ግዥ