Tender Detail

Tender Details


በኦሮሚያ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የነቀምቴ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በኦሮሚያ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የነቀምቴ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ


የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ከልላዊ መንግሥት የነቀምቴ ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1ኛ. የሠራተኞች ደንብ ልብስ

2ኛ. የጽሕፈት መሣሪያዎች

3ኛ. የጽዳት ዕቃዎች

4ኛ. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች

5 ኛ.የብሮ ፈርኒቸሮች እና ዕቃዎች

6ኛ. የጋርመንት ብትን ጨርቅና

7ኛ. ሌዜር ጉድስ

8ኛ. ብሰከሌት ሞተር

ስስዚህ፦ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው ላይእንዲሳተፉ ተጋብዘዋል።

1. በዘርፉ ላይ ሕጋዊ የሥራ ፍቃድ ያለው(ያላት)።

2. የ2017/2018 ዓ.ም. ግብር ከፍሎ ማታደሱን ማስረጃውን ማቅረብ የሚችል፡፡

3. የቫት ተመዝጋቢ የሆነና ማስረጃውን ማቅረብ የሚችል፡፡

4. ቲን ያለውና ማስረጃውን ማቅረብ የሚችል።

5. በአቅራቢነት መመዝገቡን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

6. ማንኛውም ተጫራች ከመንግሥት ግዥ ያልታገደ መሆን አለበት፡፡

7. የዕቃዎቹን ናሙና ማቅረብ የሚችል፡፡

8. ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ወደ ቢሮ ስትመጡ ዶከመንተችሁን ኦርጅናሉን ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

9. የማይመለስ ብር 800 (ስምንት መቶ ብር) በመከፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን ሠነድ መግዛት የሚችል፡፡

10. ያሸነፈውን ዕቃ በራሱ ወጪ እስከ ነቀምቴ ቴከኒክና ሙያ ትምህርት ሥልጠና ኮሌጀ ድረስ ማቅረብ የሚችል፡፡

11.ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዕቃ ጥራት ያለውና ደረጃውን የጠበቀ መሆን አለበት፡፡

12.ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ መተው ወይም ሌላ ሃሣብ ማቅረብ አይችሉም።

13. ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 (አስር ሺህ) ለውል ማስከበሪያ የግዥ ጠቅላላ ዋጋ 5 በባንክ በተረጋገጠ ማስያዝ አለበት።

14. ጨረታውን ለማደናቀፍ የሞከረ ማንኛውም ተጫራች መንግሥት ከሚያወጣውጨረታ ውጪ ይሆናል።

15. አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡

16.ማንኛውም ተጫራች አሸናፊ መሆኑ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ 10 ቀን ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ቀርቦ ውል መቀበል አለበት፡፡

17. ተጫራቾች የገዙትን ሠነድ ዋጋውን ከሞሉ በኋላ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ ተደርጎበት በዋናና ኮፒ በሁለት ኤንቨሎፕ በሰም ታሽጎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

18. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ለተጫራቾች ከፍት ሆኖ ከጠዋት 2፡30 እስከ ቀኑ 11፡30 ሰዓት ከፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት የጨረታውን ሰነድ መስገባት የምችሉ ሲሆን ከ4፡00 ሰዓት በኋላ የጨረታው ሳጥን ስለምዘጋ በሰዓቱ የልተገኘውን ተጫራች የምናወደድር መሆኑን እየገለጽን፤ በዚሁ ዕለት ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ በ4፡05 ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ ዓመት በዓል ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡

19. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ:- /0917038042 /0920274774/0920417393

የነቀምቴ ቴክኒክና ሙያ ትምህርትሥልጠና ኮሌጅ

Save Tender