Tender Detail

Tender Details


በኢሉባቦር ዞን የመቱ ወረዳ ገንዘብ ትብብር ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓ.ም የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች የጽዳት ዕቃዎች የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የሞተር ሳይክል እስፔር ፓርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

በኢሉባቦር ዞን የመቱ ወረዳ ገንዘብ ትብብር ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በኢሉባቦር ዞን የመቱ ወረዳ ገንዘብ ትብብር ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓ.ም የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌከትሮኒክስ ዕቃዎች የጽዳት ዕቃዎች የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የሞተር ሳይክል እስፔር ፓርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

1. በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ኖሮት የታደሰ የንግድ ፈቃድ የያዘና የዘመኑን ግብር የከፈለ

2. በንግድ ሚኒስቴር በአቅራቢነት ዝርዘር የተመዘገበና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

3. የሚያሸንፉበትን የዕቃ ዋጋ ከብር 100,000 በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው መረጃ ማቅረብ መቻል አለባቸው

4. ለጨረታ ማስከበርያ በጥሬ ገንዘብ ብር 5000 ወይም በሲፒኦ(CPO)ማስያዝ የሚችልና ጨረታውን ካሸነፈ በኋላ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበት ዕቃ የጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክማስያዝ የሚችል

5. ተጫራቹ ጨረታውን ካሸነፈ ዕቃዎቹን በራሱ ወጪ እስከ መቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ማቅረብ የሚችል፡፡

6. መ/ቤቱ ለሚጠረጥራቸውና ማጣራት ለሚፈልገው የዕቃ ናሙና ማቅረብ የሚችል ሲሆን፤ ነገር ግን የሠራተኞች የደንብ ልብስን በተመለከተ ተጫራቹ ከየዓይነቱ ናሙና የማቅረብ ግደታ አለበት

7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን 6፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ሲሆን በዚሁ ቀን በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾቹ ወይም ሕጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡

8. ተጫራቹ የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ 200 ብር በኢሉባቦር ዞን መቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 በመግዛት ዋጋቸውን ሞልተው ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 4 ማስገባት ትችላላችሁ፡፡

9 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካይ በጨረታው መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ባይገኙ ፖስታውን መክፈት አያግደውም፡፡

10. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ፖስታ ኦርጅናልና ፎቶኮፒውን ማቅረብ አለባቸው፡፡

ማሳሰቢያ ፡-መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0913832237/0913418023/251471410069

በኢሱባቦር ዞን የመቱ ወረዳ ገንዘብ ትብብር ጽ/ቤት

Save Tender