በአራዳ ክፍለ ከተማ የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ/የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ አላቂና ቋሚ እቃዎች የሚያስፈልገውን የሠራተኛ ደንብ ልብስ የፅህፈት መሣሪያ የህትመትና ባነር ስራዎች የተለያዩ ማሽኖች የማሽኖች ጥገና የፅዳት ዕቃዎች ልዩ ልዩ መሣሪያዎችና ቋሚ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአራዳ ክፍለ ከተማ የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ/የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት
1ኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 12/12/2017
በአራዳ ክፍለ ከተማ የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ/የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ አላቂና ቋሚ እቃዎች የሚያስፈልገውን የሠራተኛ ደንብ ልብስ የፅህፈት መሣሪያ የህትመትና ባነር ስራዎች የተለያዩ ማሽኖች የማሽኖች ጥገና የፅዳት ዕቃዎች ልዩ ልዩ መሣሪያዎችና ቋሚ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡በዚህም መሠረት በጨረታው መካፈል የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን ሁኔታ በቅድሚያ ማሟላት እና ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስከ የዘመኑን ግብር ለመከፈልዎ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማስረጃ ማቅረብ፡፡
2. የመንግስት ግዥ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ ተጨማሪ እሴት ታከስ የመመዝገቢያ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
3.ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉትıo የስራ ቀናት ውስጥ የሚያቀርቡበትን ዋጋ መስሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት የግዥውን ዓይነት በታሸገ ፖስታ/ኤንቨሎፕ ላይ በመጥቀስና ማህተም በማድረግ በግዥ ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባችሁ፡፡
4. ተጫራቾች ዋስትና ለሚጠይቁ ቋሚና ኤሌከትሮኒከስ ማሽኖች ልዩ ልዩ ዕቃዎች የአንድ ዓመትና በላይ ዋስትና መስጠትና ልዩ የውል ሁኔታዎችን በስፔስፊኬሽኑ መሰረት ይዋዋላሉ፡፡
5. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የዕቃ ዓይነትና ናሙና ግዴታ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
6. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ውል ማስከበሪያ ዋጋ10% በሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
7.ተጫራቾች ያሸነፉትን እቃዎች በራሳቸው የትራንስፖርትና የጉልበት ወጪ በተቋሙ ቅጥር ግቢ በሚገኘው ንብረት ከፍል ድረስ ማምጣት አለባቸው፡፡
8. በገንዘብና ኢኮኖሚ ሚኒስቴር የአቅራቢነት የተመዘገበና ማስረጃ የሚያቀርብ፡፡
9. የጨረታው ሳጥን በ11ኛ ቀን 4፡00 ተዘግቶ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ቤተ-መፅሐፍት ውስጥ ይከፈታል፡፡
10.የገዙትን የጨረታ ሰነድ ኦሪጅናልና ኮፒ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
11.ዘግይቶ ለሚመጣ ተጫራች መስሪያ ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም፡፡
12. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/በመከፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከፋይናንስ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡
13.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በሰንጠረዡ ዝርዝር መሰረት ብር/በባንክየተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማቅረብ አለበት፡፡ሲፒአ ያላቀረበ ተጫራች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋል፡፡ ኦሪጂናል ሰነድ ስለሚከፈት ሲፒኦ በኦርጂናል ላይ ብቻ ያስቀምጡ፣
14. ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
|
ተ.ቁ 1 |
ሎት(የእቃዎች ዝርዝር) |
ሲፒኦ ማስያዣ ብር መጠን |
|
|
ብር |
ሣ |
||
|
1 |
ሎት 1 ደንብ ልብስ ግዥ |
4250 |
00 |
|
2 |
ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች ግዥ |
4000 |
00 |
|
3 |
ሎት 3 አላቂ የትምህርት እቃዎች ግዥ |
2250 |
00 |
|
4 |
ሎት 4 የፅዳት እቃዎች ግዥ |
5000 |
00 |
|
5 |
ሎት 5 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ግዥ |
800 |
00 |
|
6 |
ሎት 6 ለፕላንት ማሽነሪ ግዥ |
3250 |
00 |
|
7 |
ሎት 7 ለቋሚ እቃ ግዥ |
3100 |
00 |
|
8 |
ሎት 8 ፕላንት ማሽነሪ ጥገና |
1700 |
00 |
|
9 |
ሎት 9 የህትመት ግዥ |
1000 |
00 |
|
10 |
ሎት 10 አላቂ የህከምና እቃ ግዥ |
1100 |
00 |
አድራሻ ፡-ደጃች ውቤ ሰፈር አዲስ አበባ የባህል ምግብ አዳራሽ አጠገብ ቀርበው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ስልክ ቁጥር +251 11 111 20 64
የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ/የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት
