በአራዳ ክፍለ ከተማ የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ/የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ አላቂና ቋሚ እቃዎች የሚያስፈልገውን የሠራተኛ ደንብ ልብስ የፅህፈት መሣሪያ የህትመትና ባነር ስራዎች የተለያዩ ማሽኖች የማሽኖች ጥገና የፅዳት ዕቃዎች ልዩ ልዩ መሣሪያዎችና ቋሚ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡