በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Dire Dawa University – Lot 134 Procurement of ኮንፈርት (የአልጋ ልብስ)
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን በቀ/ወ/አስ/ጤ/ጥ/ፅ/ቤት ስር ለአባያጥር ጤና አጠባበቅ ጣቢያ እገልግሎት የሚውሉ ሎት1. የተለያዩ የፅህፈት/ስቴሽነሪ መሳሪያዎች፤ ሎት 2. የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች፣ ሎት 3. የተለያዩ ብትን ጨርቅ የደንብ ልብስ፣ የተዘጋጀ የደንብ ልብስ እና ቆዳ ጫማዎች፣ ሎት 4. የተለያዩ ህትመቶች፤ ሎት 5. የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፥ ሎት 6 የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች የአባያጥር ጤና ጣቢያ የ2018 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 03 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሎት የተደራጁ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Oromia State University – Purchase of car Cloth and tapestry
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አቅርቦቶች ለ2018 በጀት ዓመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
ለቀጠሮ ማረፊያ ማዕከል ለሲቭል ሰራተኞች አልባሳት አገልግሎት የሚዉል ልዩ ልዩ ልብሶችን ካኪ ጋውን ብትን ነጭ ጨርቅ፤ቴትሮን ኮትና ቀሚስ የፀጉር መሸፈኛ ፣ፖብልን የሸሚዝ ብትን ጨርቅ የተሰፋ ሸሚዝ፤የተሰፋ ካኪ ሽርጥ፤ ባለ አበባ ሙሉ ቀሚስ፣ ካኪ ግልድም ከጥጥ የተሰራ የውስጥ ልብስ፥የፀጉር መሸፈኛ ባለ ጨርቅ ዴስት ማስከ፤ የላስቲከ ጓንት የላስትከ ቦቲ ጫማ ፤ቴትሮን የጋውን ብትን ነጭ ጨርቅ፤ቴትሮን ኮትና ሱሪ፤ ቴትሮን የጋዋን ብትን ጨርቅ ብሉ ብላከ፤ አጭር የወንድ ጫማ አጭር የሴት ቆዳ ጫማ ቡትስ ቆዳ ጫማ የተሰፋ ሸሚዝ፣ ሌዜር ጃኬት፤ የዎፍጮ ቤት ኮፊያ፣ ሊዘር ጓንት ዶክተር ሹዝ ፤ቴትሮን ቱታ የመስከ ቆብ ፤ እስፖርት ቱታ፤ የእስፖርት ቶርሽን ጫማ፤ፍላት ሶል ቡትስ ቆዳ ጫማ፣ የተሰፋ ጋውን ነጭየተሰፋ ጋውን ሰማያዊ ሴፍቲ ሹዝ፤ የተሰፋ ካኪ ቱታ ባለ ዉሃ ከለር መነፀር የድምፅ መከላከያ ሄልሜንት እና ልዩ ልዩ ለሲቭል ሰራተኞች አልባሳት በአንድ ጊዜ አጠቃሎ ለማስገባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙርግልጽ ጨረታ የጽዳት ዕቃዎች፣ እላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች እና የደንብ ልብስ ስፌት በግልፅ ጨረታ አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Statistics Service – procurement of matters ( ፍራሽ ስፋቱ 1.20 ውፍረቱ 24 ሳ.ሜትር ) እና blanket 1.20 *2 m (ብርድልብስ)
Ethiopian Customs Commission – የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና የደህንነት መከላከያ እቃዎች ግዥ /Kombolcha Customs Branch/
Ministry of Education – Procurement of sport cloth & material
Hawassa University – Lot 317 - Purchase Requisition for Safety Shoe and Tuta.
Ethiopian Customs Commission – OT 59 : PROCUREMENT OF Cloth Soap 250 Gram /2018/K
Hawassa University – lot 337 Procurement of protective shoes 2nd round
Artificial Intelligence Institute – Lot 20 Procurement of የተለያዩ አልባሳት (Different Clothes)
The Federal Justice and Law Institute – lot 3-procurement of uniform cloth
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ11 ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማቴሪያሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Artificial Intelligence Institute – LOT 17 Requsition of የልብስ ማጠቢያ ማሽን
Ethiopian Customs Commission – Lot 34 Pprocurement Of የልብስ ሳሙና
Ethiopian Customs Commission – Lot-18 የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የ2018 በጀት የሠራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ/Mojo CC branch office 2018 budjet year procurement of employees Uniform