በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ11 ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማቴሪያሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ11 ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር— 001/18
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ11 ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማቴሪያሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም፡-
- ሎት 1 የጽሕፈት መሣሪያ
- ሎት 2 የፅዳት ማቴሪያል
- ሎት 3 የተለያዩ የመኪና መለዋወጫዎች
- ሎት 4 የሴፍቲ ጫማዎች
- ሎት 5 አላቂ የመኪና ፅዳት እቃዎች
- ሎት 6 የግንባታ ማቴሪያሎች
- ሎት 7 የጀኔሬተር መለዋወጫ
ከላይ የተጠቀሱን ሎቶች ለመጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው
- ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
- የዘመኑን ግብር የከፈለ
- በጨረታ እንዲሳተፍ የተፈቀደለት ደብዳቤ ያለው መሆን ይጠበቅበታል።
- ጨረታው No/04 2018 ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ሕጋዊ ተጫራቾች /ወኪሎች በተገኙበት ኮምቦልቻ በሚገኘው የዕዙ ግዥ ቢሮ ይከፈታል።
የጨረታ ሰነዱን ኮምቦልቻ ከሚገኘው የዕዙ ግዥ ክፍል የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት 200 ብር በመክፈል መግዛት ይቻላል ወይንም በዕዙ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000722477557 ገቢ በማድረግ ሰነዱን በቴሌግራም መውሰድ ይቻላል።
ማስታወሻ (NB)
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09 80 79 96 46 መጠየቅ ይቻላል።
አድራሻ፡- ኮምቦልቻ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ሕንፃ ጀርባ 300 ሜትር ገባ ብሎ እስቲቃማ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ ይገኛል።
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ11 ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ
