Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline18 Dec 2025, 10:00 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Security300000
  • opening date2025-12-18 10:30:00
  • Categories Goods

Lot-18 የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የ2018 በጀት የሠራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ/Mojo CC branch office 2018 budjet year procurement of employees Uniform

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

TitleLot-18 የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የ2018 በጀት የሠራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ/Mojo CC branch office 2018 budjet year procurement of employees Uniform
DescriptionLot-18 የሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የ2018 በጀት የሠራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ/Mojo CC branch office 2018 budjet year procurement of employees Uniform
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0301-2018-BID-Open
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-12-18 10:00:00
Invitation Date2025-12-08 00:00:00
Procurement TypeBidding
Award Typesingle envelop

Contact Information

Physical Address:MOJO DRY PORT, Room 4th floor office number 421
MOJO, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 222361314
Email: mojomra@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 353, Postal Code: -

TechnicalQualification

  • •Delivery and Completion Schedule:

    Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements

    (Ref: ITB 35.4)
  • •Warranty:

    Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;

    (Ref: ITB 35.4)

LegalQualification

  • •valid tax clearance certificate:

    Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •valid business license:

    Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    (Ref: ITB 35.2)
  • •VAT registration certificate:

    Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

    (Ref: ITB 35.2)
  • •conflict of interest:

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    (Ref: ITB 35.2)

Bid Security

Amount: 300000 ETB

SME Bid Security Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Foreign Bidders Form: CPO, Bank_Guarantee

Local Bidders Form: Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO

Terms and Conditions

1.የጨረታ ማስከበረያ በEthiopian Customs Commissions Modjo Customs Branch Office /የጉምሩክ ኮሚሽን ሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሚል መሰራት ይኖርበታል፡፡
2.የጨረታ ማስከበሪያ በድጋፍ ደብዳቤ ከሆነ ካደራጀዉ መ/ቤት የገንዘቡ መጠን ተጠቅሶ እና በሚመለከተዉ የመስሪያ ቤቱ በበላይ አመራር ተፈርሞ መቅረብ አለበት፡፡የገንዘቡ መጠን ያልተጠቀሰ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት አይኖረዉም፡፡
3. የጨረታ ማስከበረያ e-GP ሲስተሙ ላይ ስካን ተደርጎ መጫን/Attach/ ማድረግ ይኖርባችዋል፡፡
4. የጨረታ ማስከበረያ እና የእቃ ናሙና/ሳምፕል ከጨረታ ከመከፈቱ ከ30 ደቂቃ በፊት ሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ግዥ ክፍል 4ኛ ፎቂ ቢሮ ቁጥር 421 ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
5. አሸናፊ ድርጅት ዕቃዉ ማስረከቢያ ቦታ ሞጆ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ይሆናል፡፡
6. የእቃ ናሙና/ሳምፕል ያላቀረበ ተጫራች ወደ ቀጣይ ውድድር አያልፍም፡፡
7. 70% በላይ የሆነ ሱፍና ፖሊስተር ጥምርታ ባለው ጥቁር ሰማያዊ ብትን ጨርቅ(የወንድ) እና 70% በላይ የሆነ ሱፍ፤4+ ስፓንዴክስ እና ፖሊስተር ጥምርታ ባለው ብትን ጨርቅ(የሴት)የሚወዳደር ተጫራች ከጨረታ መክፈቻ ቀን በፊት 2*2 ሜትር የሆነ ብትን ጨርቅ ናሙና ማቅረብ አለበት፡፡
8. 70% በላይ የሆነ ሱፍና ፖሊስተር ጥምርታ ባለው ጥቁር ሰማያዊ ብትን ጨርቅ(የወንድ) እና 70% በላይ የሆነ ሱፍ፤4+ ስፓንዴክስ እና ፖሊስተር ጥምርታ ባለው ብትን ጨርቅ(የሴት) የሚወዳደር ተጫራች የወንድ ወይም የሴት ለብቻ መዉዳደር አይቻልም፤ የወንድ/የሴት ለብቻ ናሙና ያመጣ ወይም ዋጋ የሞላ ተጫራች ከጨረታ ዉጪ ይደረጋል፡፡
9. የወንድ ወይም የሴት ሸሚዝ ተመሳሳይ ብራንድ/ማርክ መሆን ስላለበት አንዱን ለብቻ ናሙና ያመጣ ወይም ዋጋ የሞላ ተጫራች ከጨረታ ዉጪ ይደረጋል፡፡
10. 70% በላይ የሆነ ሱፍና ፖሊስተር ጥምርታ ባለው ጥቁር ሰማያዊ ብትን ጨርቅ(የወንድ) እና 70% በላይ የሆነ ሱፍ፤4+ ስፓንዴክስ እና ፖሊስተር ጥምርታ ባለው ብትን ጨርቅ(የሴት) ተወዳድሮ አሸናፊ የሆነ ተጫራች የሱፉን ጨርቅ በእራሱ ወጪ 3.5ሜትር፤7ሜትር፤5.5 ሜትር እና 11ሜትር ቅ/ጽ/ቤታችን በሚሰጠዉ ልክ ቆራርጦ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
11. ቅ/ጽ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም ከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender