የሞጣ ከተማ የመጠጥ ውኃና ፍሣሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ግዮን የፕላስቲክ ውጤቶች ማምረቻ የኃ/የተ/የግ/ ማህበር ለቢራ ካሳ ወንበርና ጠረጴዛ ማምረቻ የሚሆን ጥሬ እቃ HDPE, RECYCLE HDPE, PP RAFFIA, RECYCLE PP, DIFFERENT COLOR MASTERBACH/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
The Ethiopian Mulu Wongel Amagnoch Church Development Commission EMWACDC invites duly registered, qualified, and competent suppliers to submit a bid for the supply of Gravity Feed Drip Irrigation Kit
Ethiopian Federal Police – EFPHS የሮቶ እና የቧንቧ እቃዎች ግዥ
St. Peter Specialized Hospital – procurement of plastics bag
Ethiopian public Health Institute – Tire with tube equivalent with Bridgestone 7.5x16 8pr65 P51(114/112N) Max -Load Dual 1180kg
Ministry of Transport and Logistics – ደብተር በደርዘን ባለ 100 ሎክ ፕላስቲክ ከቨር ያለዉ ግዥን ይመለከታል
በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የአህልና ቡና ንግድ ዘርፍ ብዛት በቁጥር 761,631 የሆነ የፕላስቲክ ከረጢት በተለያየ የግብይት ማእከላት የሚገኝ ሲሆን ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች ብቻ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ministry of Transport and Logistics – ደብተር በደርዘን ባለ 100 ሉክ ፕላስቲክ ከቨር ያለዉ ግዢ ይመለከታል
Ministry of Transport and Logistics – ደብተር በደርዘን ባለ መቶ ሉክ ፕላስቲክ ከቨር ያለዉ ግዥን ይመለከታል
Ministry of Innovation and Technology – የተለያዩ የቧንቧ እቃዎች ግዥ 02
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service – PURCHASE OF PLASTIC SHERA.
Ethiopian Construction Works Corporation Geosyntheties Industrial Works Plc (EC WC-GIW Plc) is a manufacturer of Geomembrane (Plastic Sheet), PVC-U Pipes, HDPE Pipes, PP-R Pipes and Irrigation and Drainage pipes would like to procure HDPE & LLDPE Raw Materials.
የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የስራ አስኪያጅ ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የ2018 በጀት አመት 1ኛ ዙር ግዥ ለሚካሄደው 1- ጽህፈት መሳርያ እና አላቂ የብር ዕቃ ሎት 2- ደንብ ልብስ ፤ ሎት -3 ጽዳት ዕቃ 4- የግብርና ግብዓቶች ሎት -5 የተለያዩ መጠን ያላቸው ህትመት ሎት፡- 6 ቀላል እና ከባድ መኪና ጎማ ሎት፤ 7 የመኪና ኪራይ 8 ፤ ኮምፕዩተር መለዋወጫና ጥገና 9- ሞንታርቦ ጀነሬተር አዳራሽ ዲኮር እና ድንኳን ኪራይ 10፤ መስተንግዶ 11- ልዩ ልዩ ቋሚ ዕቃ 12- መኪና ጌጣጌጥ 13- የፈርኒቸር ጥገና 14፤ ከባድ መኪና እና ቀላል መኪና ጎማ ጥገና እና እጥበት 15- ከባድ እና ቀላል መኪና ጥገና 16- ደንብ ልብስ ስፌት የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ይጋብዛል፡፡
በየካ/ከ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 04 ፋይናንስ/ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች ፣ መጻህፍት ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የመኪና ዕቃዎች፣ ህትመት፣ ሞንታርቦ ፣ ዲኮር ፣ ድንኳን ፣ የጭነት አይሱዙ ፣ መስተንግዶ ፣ ትራንስፖርት ፣ አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት አገልግሎት በህትመት የተበላሸ ጋዜጣ፣ በህትመት የተበላሸ መጽሐፍ፣ አገልግሎት የሰጡ ወንበርና ጠረጴዛዎች፣ ሊድ፣ የተለያዩ አገልግሎት የሰጡ ቶነሮች፣ ካዝ፣ የፊልም/ሮለር ማጣቢያ፣ አገልግሎት የሰጡ ንቃይ ቆርቆሮዎች፣ አሉሚኒየም ቺፕስ፣ ኮር፣ የጥቅል ዕላቂ ፣ የፕላስቲክ ቱቦዎች፣ አገልግሎት የሰጡ የብረት በሮች፣ የቀለም እና የውሃ ሮለሮች፣ ሽፍሻፊ፣ ቁርጥራጭ ወረቀት፣ አገልግሎት የሰጠ ፕሌት፣ የተፈጨ ወረቀት፣ ያገለገለ ኔጌቲቭ ፈልም፣ ግፋፊ፣ ፕሬስ ላይን በርሜል፣ የብረት በርሜል፣ ትልቅ እና ትንሽ የቀለም ቆርቆሮ፣ የቀለም ባልዲ፣ ፊክሰር፣ አገልግሎት የሰጡ ጐማዎች፣ አሸንዳዎች አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Ethiopian Catholic Church Social and Development Commission Branch Office of Harar (ECC- SDCBOH) has intended to procure different sizes of Standard Gs pipes & Re-enforcement Bars.
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites sealed bid from eligible qualified bidders for Supply of the following Items.
Oromia Pipe Factory PLC (OPF) is hereby invites sealed bids from eligible bidders for the supply of raw materials
Grand Renaissance Dam Coordination Project Office – procurement of 2 ሜትር በ1 ሜትር የሆነ በማይካ የሚሰራ ቢል ቦርድ ህትመት ግራና ቀኝ ቢል ቦርዱን (ማስታወቂያውን )ማቆሚያው ቱቦላሬ ማስታወቂያውን መሸከም የሚችል ቁመቱ እያንዳንዱ 2 ሜትር የሆነና ከነሙሉ የእጅ የሙያ ዋጋው ግዢ ጥያቄ//