Tender Detail

Tender Details


የሞጣ ከተማ የመጠጥ ውኃና ፍሣሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የሞጣ ከተማ መጠጥና ውሃ አገልግሎት ድርጅት


 

የኦዲት /የሂሣብ ምርሠራ/ አገልግሎት ግዥ

እና ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የሞጣ ከተማ የመጠጥ ውኃና ፍሣሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የ6/ስድስት/ ዓመት ማለትም 2014፣ 2015፣ 2016 እና 2017 ዓ/ም በጀት አመት ሂሣብ በተፈቀደላቸው

  • ኦዲተሮች አዲት ለማስደረግ እና
  • የተለያዩ ዲሲያ የቧንቧ መገጣጠሚያ እና
  • ያገለገሉ ብረቶች እና ፒፒሲ ቧንቧ እንዲሁም
  • ያገለገሉ የመኪና ቸርኬዎች እና የመኪና ስፔር ፓርት መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ እያንዳንዱ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን በማሟላት በጨረታ ለመወዳደር ይችላሉ።

  1. መ/ቤቱን/ ድርጅቱን ኦዲት ለማድረግ የሚያስችል የኦዲተርነት የሙያ ፈቃድ፣ የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር TN ያለው፣
  2. ማንኛውም መግዛት የምትፈልጉ ሰነዱን ተቋሙ ድረስ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጣለን
  3. የዘመኑን ግብር ከፍሎ ፈቃድን ያደሰ፣ ፍቃዱን ያሳደሰ፣
  4. የሂሣብ ምርመራው ኦዲቱ በሞጣ ከተማ የሞጣ የመጠጥ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ቅጥር ግቢ መሆኑን አውቆ የሚሣተፍ፣
  5. ተጫራቾች ይህ ጨረታ በግልፅ በአየር ላይ ከወጣበት ጀምሮ ባሉት ለ15 ተከታታይ ዘወትር የሥራ ቀናት በጽ/ቤታችን የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ በማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ ከቢሮ ቁጥር 2 በመግዛት መጫረት ይቻላል።
  6. ተጫራቾች ጠቅላላ ዋጋቸውን ታክሱን ጨምሮ/ በጨረታ መመሪያው መሠረት በመሙላት በተራ ቁጥር 12 በተገለጸው የሥራ ቀን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናሉን ኮፒውን በተለያዩ ፖስታዎች በማሸግ ቢሮ ቁጥር 12 ወይም ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  7. ማስገንዘቢያ፣
  8. ተጨማሪ ማብራሪያ ከአስፈለገ በስልክ ቁጥር 058 661 1971 እና 09 13 633 528 በመጠቀም መጠየቅ ይቻላል።
  9. መ/ቤቱ /ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣

 

የሞጣ ከተማ መጠጥ ውኃና ፍሣሽ አገልግሎት ድርጅት

ሞጣ ከተማ

 

Save Tender