በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የአህልና ቡና ንግድ ዘርፍ ብዛት በቁጥር 761,631 የሆነ የፕላስቲክ ከረጢት በተለያየ የግብይት ማእከላት የሚገኝ ሲሆን ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች ብቻ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ሥራ ዘርፍ
ፕላስቲክ ከረጢት ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የአህልና ቡና ንግድ ዘርፍ ብዛት በቁጥር 761,631 የሆነ የፕላስቲክ ከረጢት በተለያየ የግብይት ማእከላት የሚገኝ ሲሆን ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች ብቻ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-
- ተጫራቾች አግባብነት ያለው በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የቫት ሰርተፍኬት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ፕላስቲክ ከረጢት ተጫርተው መግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀናት ፕላስቲክ ከረጢት በሚገኙበት መጋዘን ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት 2፡30 – 6፡30 ሰዓት እና ከሰዓት 7፡30 – 11፡00 እና ቅዳሜ ከ 2፡30-6፡30 ሰዓት የክምችቱን ሁኔታ በአካል ቀርበው ማየት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ከዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ) ከሰኞ እስከ አርብ ከጥዋቱ 2፡30 እስከ 11፡30 እንዲሁም ቅዳሜ ከ2፡30 እስከ 6፡30 የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታው ውጤት እንደታወቀ ተመላሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ከመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር በዘርፉ ስም (የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ ወይም Grain and Coffee Trading Business Unit) በሚል ብቻ የተሰራ ሲፒኦ [CPO} ማስያዝ አለባቸው።
- የሚጫረቱበትን ዋጋ በሰነድ ላይ ባለው የዋጋ መሙያ ሰንጠረዥ ያለ ስርዝ ድልዝ በመሙላት በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- በግልፅ የማይነበብ ትክክለኛውን የዋጋ አቀራረብ ሥነ ስርዓት ያልተከተለ የመጫረቻ ሠነድ ውድቅ የሚደረግ ሲሆን የዋጋ ማቅረቢያ ሠነድ ላይ ስርዝ ካለው የተጫራቹን አጭር ፊርማ ማድረግ ያስፈልጋል።
- ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ መሙላት ሰነዳቸውን በኤንቨሎፕ በማሸግ የጨረታ ቁጥር 07/2017 በማለት ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት ቀናት ክፍት ሆኖ በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 004 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። አስራ አምስተኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀይ ባለው የስራ ቀን ይሆናል።
- አሸናፊ ተጫራች ውል ሲፈርም የውል ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን 10% ከታወቀ ባንክ በሚሰጥ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ መቻል አለበት።
- የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት ቀናት ክፍት ሆኖ በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 004 ይከፈታል። አስራ ስድስተኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጣይ ባለው የስራ ቀን ይሆናል።
- ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚደርሱ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም፤
- የጨረታ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ፕላስቲክ ከረጢቱን ወደ ሚፈልግበት ቦታ በራሱ የሚያጓጉዝ ይሆናል።
- በዘርፉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፣ በስልክ ቁጥር 011 4 66 47 45 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
የባለ50 ኪ.ግ ባለ 100ኪ.ግ ያገለገለ ፕላስቲክ ከረጢት መጠን መረጃ በማዕከላት
| ተ.ቁ | ግብዓት ማዕከል | ቅርንጫፍ | ባለ 50 ኪ.ግ | ባለ 100ኪ.ግ | ድምር |
| 1 | ወልቂጤ | - | 200 | 200 | |
| አዲስ አበባ ዙርያ ቅርንጫፍ | እንጪኒ | 65 | - | 65 | |
| አምቦ | - | 526 | 526 | ||
| ጊንጪ | 37 | 164 | 201 | ||
| ወሊሶ | 200 | 1090 | 1290 | ||
| ቱሉቦሎ | - | 400 | 400 | ||
| ድምር | 302 | 2,380 | 2,682 | ||
| 2 | አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ማዕከል | 10,000.00 | 57,500.00 | 67,500.00 | |
| ድምር | 10,000.00 | 57,500.00 | 67,500.00 | ||
| 3 | ደሴ | ደሴ | 262 | 1,846.00 | 2,108.00 |
| ድምር | 262 | 1,846.00 | 2,108.00 | ||
| 4 | ጎንደር | 419 | 245 | 664 | |
| መተማ | 4,246.00 | 200 | 4,446.00 | ||
| ባህር ዳር | 3,124.00 | 442 | 3,566.00 | ||
| ባህር ዳር | ዳንግላ | 270 | 6,250.00 | 6,520.00 | |
| ወረታ | 408 | 44 | 452 | ||
| መራዊ | - | 1,725.00 | 1,725.00 | ||
| ድርቤቴ | - | 2,098.00 | 2,098.00 | ||
| ቻግኒ | - | 16,035.00 | 16,035.00 | ||
| ድምር | 8,467.00 | 27,039.00 | 35,506.00 | ||
| 5 | ደ/ማርቆስ | 485 | 1,277.00 | 1,762.00 | |
| ብሬ | 555 | 9,521.00 | 10,076.00 | ||
| ጅጋ | 540 | 7,425.00 | 7,965.00 | ||
| ደ/ማርቆስ | ደንበጫ | 308 | 1,662.00 | 1,970.00 | |
| ደጀን | 325 | 500 | 825 | ||
| ብቸና | 130 | 242 | 372 | ||
| ምጣ | 228 | 1,138.00 | 1,366.00 | ||
| ድምር | 2,571.00 | 21,765.00 | 24,336.00 | ||
| 6 | ነቀምት | ነቀምት | - | 25,000.00 | 25,000.00 |
| ባኮ | - | 5,000.00 | 5,000.00 | ||
| ድምር | 30,000.00 | 30,000.00 | |||
| 7 | ጅማ | ጅማ | - | 11,030.00 | 11,030.00 |
| በደሌ | - | 1,350.00 | 1,350.00 | ||
| መቱ | - | 110 | 110 | ||
| ድምር | 12,490.00 | 12,490.00 | |||
| 8 | ባሌ ሮቤ | ባሌ ሮቤ | - | 2,126.00 | 2126 |
| ድምር | 2,126.00 | 2126 | |||
| አሰላ | - | 3,552.00 | 3,552.00 | ||
| ጎንዴ | - | 833 | 833 | ||
| 9 | አሶሳ | ሎሌ | 710 | - | 710 |
| አሣሣ | 1,000.00 | 7,000.00 | 8,000.00 | ||
| በቆጂ | 80 | 200 | 280 | ||
| ድምር | 1,790.00 | 11,585.00 | 13,375.00 | ||
| 10 | 001 ጎተራ | 50,000.00 | 10,000.00 | 60,000.00 | |
| 002 ዘርፉ | 18,000.00 | 10,750.00 | 28,750.00 | ||
| 003 ዘርፉ | 60,204.00 | 22,567.00 | 82,771.00 | ||
| 004 ዘርፉ | 150,000.00 | 34,126.00 | 184,126.00 | ||
| 005 እየሱስ | - | 15,000.00 | 15,000.00 | ||
| አዳማ | 007 ሠላማት | - | 5,000.00 | 5,000.00 | |
| 008 ሠላማት | 5,000.00 | 48,000.00 | 53,000.00 | ||
| 033 ዲፖ | 300 | 39,200.00 | 39,500.00 | ||
| 013 ዲፖ | 200 | 200 | 400 | ||
| 014 ዲፖ | 300 | 300 | 600 | ||
| 016 ዲፖ | - | 10,200.00 | 10,200.00 | ||
| 017 ዲፖ | 2,000.00 | 14,800.00 | 16,800.00 | ||
| አ/ሮቤ | 001 አ/ሮቤ | 20,000.00 | 20,000.00 | ||
| 001 ኢተያ | 946 | 1,000.00 | 1,946.00 | ||
| ኢተያ | 045 ኢተያ | 165 | 500 | 665 | |
| 003 ኢተያ | 100 | - | 100 | ||
| 001 ደ/ዘይት | 5,000.00 | 5,000.00 | |||
| ደ/ዘይት | 003 ደ/ዘይት | 2,500.00 | 2,500.00 | ||
| 004 ደ/ዘይት | 1,000.00 | 1,000.00 | |||
| መቀሌ | መቀሌ | 4,150.00 | 4,150.00 | ||
| ሻሸመኔ | ሻሸመኔ | 40,000.00 | 40,000.00 | ||
| ድምር | 287,215.00 | 284,293.00 | 571,508.00 | ||
| ጠቅላላ ድምር | 310,607.00 | 451,024.00 | 761,631.00 |
ማስታወሻ
- በድሬዳዋ ማዕከል 12,0000 ባለ 50.ኪ.ግ ያገለገለ ፕላስቲክ ከረጢት መልሶ ለመጠቀም አገልግሎት የሚውል እንዳለ ገልፀዋል።
- በሻሸመኔ ግብይት ማዕከል የነበረውን በጨረታ እንዳስወገድ እና የተሸጠለት ደንበኛ ማዳበርያውን ከመጋዘን እንዳላነሳ።
- መቀሌ ግብይት ማዕከል ከአዲስ አበባ ተጭኖ የመጣ እንደነበረ እና መልሶ ወደ አዲሰ አበባ ለስራ በመጣ መኪና እንደሚልኩት ገልፀዋል።
የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ
