Purchase Of stationary Material
ሎት 554 Purchase Requisition of Stationery material
የፅህፈት ዕቃዎች ግዥ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ዕቃዎች የሚያቀርቡለትና የሚሠሩለት ድርጅቶች ይፈልጋል፡፡
A4 Size ለምስክር ወረቀት የሚሆን ፍሬም
purchase Of Stationary Item##
የሞዴል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤትና ምርምርና ትብብር ም/ ፕሬዚደንት የጽህፈት መሳሪያ ግዥ
: የወረቀት ህትመት
Lot-62-Purchase Requisition of stationary item 2017 new
EKGH procurement printing Badge ባጅ /የጠረጴዛ መለያ/Table Sign/
የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ሎት1 የጽህፈት መሳሪያዎች ሎት 2 የቢሮ ዕቃዎች ሎት3 ቶነሮች (የኮምፒውተር እና ፎቶ ኮፒ ቀለሞች) እና ሎት4 የመኪና ጎማዎች እና የውስጥ ላስቲክ (ከነመዳሪ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በመጣራት ላይ ያለው ድርጅት በይዞታው የሚገኙትን፡- የእቃ መጫኛ መኪና፤ የግራናይት መቁረጫና ቅርፅ ማውጫ ማሽኖች፤ የቢሮ ጠረጴዛና ወንበሮች፤ ኮምፒውተርና ፕሪንተሮች፤ ካዝና፤ የውሃ ማጣሪያና 500 ሚ.ሊ ሮቶ፤ ሼልፍ፤ ወረቀት መብሻ፤ ስቴፕለር የመሳሰሉትን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስራና ስልጠና ቢሮ የቅዱስ ላሊበላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለቢሮ፣ ለግንባታ፣ ለማሰልጠኛ፣ ለብቃት ምዘና ማስመዘኛ እና ለተለያዩ ስራዎች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡- ሎት 01 የጽ/መሣሪያ፣ ሎት 02 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት 03 የውሃ የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች/ ሎት 04 የግንባታ እቃዎች /ኮንስትራክሽን እቃዎች/ በመደበኛ በጀትና በተራድኦ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ ለምርምር ትብብር ም/ፕሬዚዳንት /ማስታወሻ ደብተር እናእስክብሪቶ /
Hard cover Certificate paper A4 size & EPSON L382 ink
PR for Hand craft symposium hand bag, Scarves and A4 size document holder
Purchase Requisition of Certificate A4 size
የመንግስት ሠራተኛ ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት እና በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኮ/ቻ ሪጅፖሊታን ከተማ ጤና መምሪያ ስር የሚገኘው የኮ/ቻ 03 ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የ2017 በጀት ዓመት የፅህፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡