Tender Detail

Tender Details

  • Company በኮ/ቻ ሪጅፖሊታን ከተማ ጤና መምሪያ
  • Address ኢትዮጵያ, Phone: 033 351 07 39
  • Website
  • Deadline13 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-13 00:00:00
  • Categories Stationery Materials

በኮ/ቻ ሪጅፖሊታን ከተማ ጤና መምሪያ ስር የሚገኘው የኮ/ቻ 03 ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የ2017 በጀት ዓመት የፅህፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በኮ/ቻ ሪጅፖሊታን ከተማ ጤና መምሪያ


 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በኮ/ቻ ሪጅፖሊታን ከተማ ጤና መምሪያ ስር የሚገኘው የኮ/ቻ 03 ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የ2017 በጀት ዓመት የፅህፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆንም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ።

መስፈርቶቹ ፡-

    1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የግብር ከፋይት መለያ ቁጥር
    2. የግዥ መጠኑ ከ200 ሺህ ብር በላይ ከሆነ ተጫራቾች ቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው፤
    3. በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ 1-2 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን በጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት አለባቸው:: ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በመክፈቻው ቀን ባይገኙ ተቋሙ ጨረታውን ከፍቶ ከማወዳደር እያግደውም።
    4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በCPO የጠቅላላ ዋጋውን 1% ማስያዝ አለባቸው።
    5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በግዥ ፋይ/ን/አስ/ቢሮ ቁጥር 46 ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምር ለተከታታይ 15 ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ብር 200 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል መግዛት ይቻላል።
    6. የጨረታ ሰነዱ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ ይቆያል፡፡
    7. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በመሙላት ኦሪጂናል እና ኮፒውን ለየብቻ የታሸገ ኤንቨሎፕ በማዘጋጀት እስከ 16ኛው ቀን በ4፡00 ድረስ ማቅረብ ይቻላል፡፡
    8. ጨረታው በ16ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን በ4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮ/ቻ 03 ጤና አጠ/ጣቢያ በግዥ/ፋ/ን/አስ/የስ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 46 ጨረታው ይከፈታል፡፡
    9. ጨረታው በሎት ጥቅል ድምር ውጤት ስለሆነ የማይሞላ እቃ (አይተም) አይኖርም ያልተሞላ እቃ (አይተም) ካለ ከውድድር ውጭ ያስደርጋል፡፡ እንዲሁም በጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለው በአዲሱ የግዥ መመሪያ መሰረት ከጨረታ ውጭ ያስደርጋል፡፡
    10. ጤና ጣቢያው የተሻለ አማራጭ ወይም መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
    11. ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ የድርጅቱ ማህተም እና ፊርማ ማስቀመጥ አለባቸው::
    12. ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት የተጠየቁትን መረጃዎች አሟልተው ካልተገኙ በጨረታው ላይ አይሳተፉም፡፡
    13. ጨረታው ለ60 ቀን ፀንቶ ይቆያል፡፡
    14. አሸናፊው በራሱ ውጭ እቃዎችን ጤና ጣቢያው ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር - 033 351 07 39 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

 

በኮ/ቻ ሪጅፖሊታን ከተማ ጤና መምሪያ

 

Save Tender