Tender Detail

Tender Details


የመንግስት ሠራተኛ ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት እና በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ምዕራብ ሪጅን


 

በድጋሚ የሚወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የመንግስት ሠራተኛ ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት እና በሥሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶች

  1. የጽህፈት ማሳሪያ
  2. የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች
  3. የጽዳት ዕቃዎች
  4. የሥልጠና መስተንግዶ
  5. ደንብ ልብስ
  6. ማሽነሪ ጥገና
  7. የአጥር እና የቤት ጥገና እጅ ዋጋ
  8. የህንፃ መሳሪያ ግዥ
  9. የተሽከርካሪ እና ሞተር ሳይክል ጥገና የእጅ ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ተወዳዳሪዎች:-

  1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በአገር ውስጥ ገቢ የድጋፍ ደብዳቤ የአቅራቢዎች የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የቫት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ እንዲሁም ለጨረታ ማስከበሪያ ከተ.ቁ 5,6,7,8 እና 9 በስተቀር ለእያንዳንዱ ብር 3,000.00 (ሦስት ሺህ) በጥሬ ብር ወይም በሰርቲፋይድ ቼክ (CPO) ለማስያዝ የሚችሉ ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ) በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 7 (ሰባት) በመውሰድ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እስከ 11፡00 ሰዓት የጨረታ ሠነድ ዋጋቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በሁለት ኮፒ በማሸግ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  2. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ8፡15 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን ቅዳሜ/ እሁድ ወይም በዓል ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል፡፡
  3. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት በጽዳት ዕቃዎች፣ በጽሕፈት መሳሪያዎች በቋሚ አላቂ ዕቃዎች እና በደንብ ልብስ ናሙና ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን በቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ላይ የዕቃውን ናሙና በፎቶ ግራፍ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጎልም፡፡
  5. ተጫራቾች ባሸንፉት የዕቃ ዋጋ ለውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  6. መ/ቤቱ የተሻለ የአሰራር ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ምስራቅ ወለጋ ዞን ፖሊስ መመሪያ ፊት ለፊት ወጋገን ሆቴል አጠገብ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0576612054/0576615178

 

የመንግስት ሠራተኛ ማህበራዊ ዋስትና

አስተዳደር የምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት

 

Save Tender