Oda Bultum University – stock out drugs
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service – Procurement of Program Pharmaceuticals for 2017 EFY (ICB)
Hawassa University – lot 209 procurement of various medicine
Dilla University – የእንስሳት መድሃኒት ግዥ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት በአዲስ አበባ ከተማና በዙሪያ ለሚገኙ ነዋሪዎች ለሁሉም ክፍለ ከተሞች ጤና መድህን ተጠቃሚዎች፣ ለፌደራል ጤና መድህን ተጠቃሚዎች፣ በመንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጥራትና ፈዋሽነታቸው የተረጋገጡ መድኃኒቶችና የህክምና መገልገያዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ በማቅረብ በ53 መድኃኒት ቤቶች የዱቤ /Credit/ እና ጥሬ ገንዘብ /Cash/ ሽያጭ አገልግሎት እየሰጠ ያለ የመንግስት የልማት ድርጅት ነው። ስለሆነም የተሰጠውን ተግባርና ኃላፊነት በአግባቡ ለመወጣት እንዲያስችለው መድኃኒቶችን በግልፅ ጨረታ በውል ስምምነት ማቅረብ የሚችሉ ብቁ የሆኑ መስፈርቱን የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
መድኃኒቶች እና ሪኤጀንቶች 2.የደንብ ልብሶች 3.የተለያዩ ህትመቶች 4.የተለያዩ የጽህፈት ዕቃዎች 5. የጽዳት ዕቃዎች 6. የእድሳት ጥገና እና ዕቃዎች 7. ቋሚ ዕቃዎች 8. የጄኔሬተር ጥገና 9. ለጄኔሬተር ጥገና የሚውሉ የመለዋወጫ ዕቃዎች 10. እድሳት እና ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – Re procurements of Drugs
Dambi Dollo University – Procurement of medicine
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – Procurement of Bevacizumab 100mg/4ml Injection and Paracetamol
የመቱ ካርል ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆ/ል የህክምና መገልገያዎች፣ መድሐኒቶች፣ የላቦራቶሪ ኬሚካሎችንና የባለሞያዎች ደንብ ልብሶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Alert Comprhensive Specialized Hospital – purchase of medicine**
National Intelligence and Security Service – Drugs(Medicine)and Equipment
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች ለሁለተኛ ጊዜ ፤ እንጀራ ለሁለተኛ ጊዜ እና ለኮሚኒቲ ፊርማሲ መድኃኒቶች ለአንደኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በልደታ ክፍለ ከተማ የወ/ሮ በለጥሻቸው ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚፈልጋቸውን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Ministry of Revenue – Purchasing O f የህክምና ዕቃዎች እና መድሃኒት ግዥ
Alert Comprhensive Specialized Hospital – purchase of medicine
Addis Ababa University – procurement of medicine/2017/24
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – Menopur 75iu inj
Wolkite University – LOT 337 ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሰው መድሃኒት ግዥ
Wolkite University – LOT 338 ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሰው መድሃኒት ግዥ