የመቱ ካርል ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የህሙማን ምግብ፣ የተለያዩ ህትመቶች፣ የጭነት አገልግሎት፣ መድኃኒት እና የላብራቶሪ ኬሚካሎችና የህክምና መሳሪያ ለመግዛት ስለፈለግን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
የመቱ ካርል ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆ/ል የህክምና መገልገያዎች፣ መድሐኒቶች፣ የላቦራቶሪ ኬሚካሎችንና የባለሞያዎች ደንብ ልብሶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡