በልደታ ክፍለ ከተማ የወ/ሮ በለጥሻቸው ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚፈልጋቸውን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በልደታ ክፍለ ከተማ የወ/ሮ በለጥሻቸው የህዝብ ጤና ጣቢያ
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥው መለያ ቁጥር 02/2017
በልደታ ክፍለ ከተማ የወ/ሮ በለጥሻቸው ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚፈልጋቸውን
|
ሎት |
የተለያዩ እቃዎች |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
ሎት 1 |
የተለያዩ የደንብ ልብስ |
ብር 4000.00 |
|
ሎት 2 |
የጽሕፈት መሣሪያ |
ብር 4000.00 |
|
ሎት 3 |
የህትመት |
ብር 4000.00 |
|
ሎት 4 |
የፅዳት ዕቃዎች |
ብር 4000.00 |
|
ሎት 5 |
የጥገና እቃዎች |
ብር 4000.00 |
|
ሎት 6 |
ቋሚ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች |
ብር 5000.00 |
|
ሎት 7 |
ቋሚ የፈርኒቸር ዕቃዎች |
ብር 5000.00 |
|
ሎት 8 |
የተሽከርካሪ የኪራይ አገልግሎትና የመኪና እቃ |
ብር 5000.00 |
|
ሎት 9 |
የመድኃኒትና ላብራቶሪ ሪኤጀንቶች |
ብር 5000.00 |
|
ሎት 10 |
የተለያዩ የህንፃ ጥገናና ግንባታ |
ብር 5000.00 |
ብቃት ያላቸው በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ አገልግሎት መፈፀም ይፈልጋል፤ በዚህም መሰረት፣
- በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በመንግስት ግ/ን/አስ/ኤጀንሲ ድረ ገፅ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ የቲንና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ለተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል በልደታ ክፍለ ከተማ የወ/ሮ በለጥሻቸው የሕዝብ ጤና ጣቢያ አዲሱ ህንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 38 ( ፋይናንስ) ቢሮ በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸው በታሽገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስራ አንደኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ በ4፡30 ሰዓት በወ/ሮ በለጥሻቸው ጤና ጣቢያ አዲሱ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 43 ይከፈታል፤ የመከፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ውጪና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡
- የዘገየ ጨረታና በመከፈቻው ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ባሉት ቀናቶች የተወዳደሩበትን ዕቃ ናሙና ማስገባት አለባቸው፤ ናሙና ያልቀረበበት ጨረታ ዋጋ አይኖረውም፡፡
- አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መሥሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ ጥያቄ በልደታ ክፍለ ከተማ ና ጣቢያ ወ/ሮ በለጥሻቸው የህዝብ ጤና ጣቢያ፤ የመ/ቤቱ ስልክ 011-8-54-92-37
በልደታ ክፍለ ከተማ የወ/ሮ በለጥሻቸው ጤና ጣቢያ
