Amanuel Mental Specialized Hospital – procurement of photo copy machine maintenance
Amanuel Mental Specialized Hospital – procurement of laboratory machine maintenance ))
ministry of Health – purchase Requisition For Maintenance Water Accessory
Ethiopian public Health Institute – Purchase Requisition maintenance service
Ethiopian Civil Service University – Electric and others Material
Procurement of IT Office Equipment (Desktop Computers Core i5; Laptop Computer Core i7) for CSA Head Office and branches
Amanuel Mental Specialized Hospital – የመኪና ጋራዥ አገልግሎት ግዥ
መ/ቤታችን የላብ ቶፕ ኮምፒውተር /Procurement of Laptop Computer/ ግዥ በካልም በጀት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – የሜዲካል ኤር ድራየር ማሽን ጥገና
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በዋና መስሪያ ቤቱ ልርሚገኘው የኢትዮጵያ አቬሽን ዩንቨርሲቲ የጥገና እድሳት ፕሮጀክት ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
National Metrology Institute of Ethiopia – Computer and Office Machines Maintenance Service Re
Tourism Training Institute – ፎቶ ኮፒ ማሽን ጥገና የእጅ ዋጋ እና ለማሽኑ ጥጋና አስፈላጊ የሆኑ ዕቃዎችን ጨምሮ
አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ለተለያዩ አገልግሎቶች ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ኮፒውተሮች ቴፕሪከርደር ሰርቨር ራውተር ፕሪተሮች ራክማውንት የገንዘብ መደመሪያ የብር ኖት መቁጠሪያ የዶራል መፈተሻ ማሽን የአየር ማቀዝቀዣ ፍራሽ ካውንተር እና አሉሚኒየም የጥበቃ ቤትና ቢል ቦርሶች የተለያዩ የኔትወርክ እና የኤሌክትሪክ ገመዶች እና የእንጨት በር ባሉት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩት ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚቻል መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።
Ethiopian Blood and Tissue Bank Service – Procurement of kolo, coffee and Others
የኢትዮጵያ እስታቲክስ አገልግሎት አዳማ ቅርጫፍ ጽ/ቤት ደረጃ ስድስት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን አወዳድሮ የሰገነት ክፍል ስራ የጣሪያና መፋሰሻ ማስተካከል እና ከዚህ ስራ ጋር ኝኙነት ያላቸውን ስራዎች /በዝርዝር የቀረቡትን/ ከኝባታ እስከ ፍፃሜ ለማሰራት የሚያስችል የጉልበት የቁሳቁስ እና የመሳሪያ አቅርቦት ያካተተ የቴክኒካዊ አቅም እና የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶችን በሰም በተሻገ ፓስታ በማቅረብ በጨረታው እዲወዳደሩ ይጋብዛል።
The Federal Ethics and Anti-Corruption Commission – CAR MAINTENANCE SERVICE AK/2016
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቤሮ በፌዴራል ታክስ አስተዳደር አዋአጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ 41 በተሰጠው ሥልጣን መሰሠረት የሚፈለጋቸውን ግብር/ታክስ ግዴታቸውን በሕግ በተቀመጠው የመክፈያ ጌዜ ስላልከፈሉ የግብር/ታክስ ባለ ዕዳ የሆኑትን አቶ ገ/ኪዳን በየነ ገእ/ጌዮርስ የሆነ ለጋራጅ አገልግሎት የሚውል ልዩ ቦታ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 05 የሚገኝ የቦታ ስፋት 3068ካ/ሜ የሆነ /ለ4ኛ ጊዜ የወጣ የባለቤትነት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለዓንድ አመትት የሚቆይ ተሽከርካሪ ጥገና /ጋራጅ/ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።
Federal First Instance Court – Purchase of maintenance equipment
Federal First Instance Court – የጥገና እቃዎች ግዥዎች