የኢትዮጵያ እስታቲክስ አገልግሎት አዳማ ቅርጫፍ ጽ/ቤት ደረጃ ስድስት ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተጫራቾችን አወዳድሮ የሰገነት ክፍል ስራ የጣሪያና መፋሰሻ ማስተካከል እና ከዚህ ስራ ጋር ኝኙነት ያላቸውን ስራዎች /በዝርዝር የቀረቡትን/ ከኝባታ እስከ ፍፃሜ ለማሰራት የሚያስችል የጉልበት የቁሳቁስ እና የመሳሪያ አቅርቦት ያካተተ የቴክኒካዊ አቅም እና የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶችን በሰም በተሻገ ፓስታ በማቅረብ በጨረታው እዲወዳደሩ ይጋብዛል።
1. የጨረታ ሰነዱ ከላይ በተጠቀሰው የኢትዮጵያ ስታቲክስ አገልግሎት አዳማ ቅ/ጽ/ቤት ነመምጣት የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር /ከፍለው መውሰድ ይችላሉ።
2. የታደሰ ንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN No/ከግብር እዳ ነጻ ስለሆናቸው ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የድጋፍ ደብዳቤ የተ.እ.ታክስ ምዝገባ ሠርተፍኬት እንዲሁም የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈጠም ቃል የሚገባበት ቅጽ በመሙላት ፊርማና ማህተም በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
3. ለጨረታ ማስከበሪያ /Bid Bond/በባንክ የክፍያ ማዘዣ /CPO/ ወይም የባንክ ዋስትና ብር 10,000.00/አስር ሺህ ብር/ የኢትዮጵያ እስታቲክስ አዳማ ቅ/ጽ/ቤት ትክከለኛ አድራሻ ከጨረታ ሰነዱ ላይ በማየት የጨረታ ማስከበሪያ ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት አስቀድሞ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ተያይዞ ያልቀረበ ወይም ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት አስቀድሞ ያልቀረበ የጨረታ ሰንድ ተቀባይነት አይኖረውም።
4.ተጫራቾች የሚጫረቱበት ስራ በንሚሸጠው የጨረታ ሰነድ ክፍል ስድስት ላይ ከተመለከትው የቴክኒክ ፍላጎት ጋር መጣጣም ይኖርበታል።
5. የሚወዳደሩበትን ሰነድ አድራሻ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ጊዜ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር እስከ 16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። ጨረታው በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች በሚወዳደሩበት የኢትዮጵያ ስታቲክስ አገልግሎት አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በዚሁ ሰዓት ይከፈታል።ሆኖም ይህ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በበዓላት ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ይሆናል።
6. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታብ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ
አድራሻ ፦ አዳማ እስታቲክስ አገልግሎት ቅ/ጽ/ቤት
ስልክ ቁጥር፦ 0917-85-58-45/091165-04-19/0962-33-11-33
