አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ ለተለያዩ አገልግሎቶች ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ኮፒውተሮች ቴፕሪከርደር ሰርቨር ራውተር ፕሪተሮች ራክማውንት የገንዘብ መደመሪያ የብር ኖት መቁጠሪያ የዶራል መፈተሻ ማሽን የአየር ማቀዝቀዣ ፍራሽ ካውንተር እና አሉሚኒየም የጥበቃ ቤትና ቢል ቦርሶች የተለያዩ የኔትወርክ እና የኤሌክትሪክ ገመዶች እና የእንጨት በር ባሉት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩት ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት በጨረታው ላይ መሳተፍ የሚቻል መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።

1. ስለጨረታው አፈጻፀም ዝርዝር መረጃ የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/በየትኛውም የአዋሽ ባንክ ቅርጫፍ በሂሳብ ቁጥር 01540000544500 በተጫራቾች ስም ገቢ በማድረግ ደረሰኙን አዋሽ ባንክ ባልቻ ሳፎ ሕንጻ 1ኛ ፎቅ ህንፃ አስተዳደር ዋና ክፍል የቢሮ ቁጥር M11 በማቅረብ ጨረታውን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 20ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነዱ መግዛት ማስገባት ይችላሉ።
2. እያንዳዱ ተጫራች በሚጫረትባቸው ንብረቶች ላይ የሚሰጠውን የመወዳደሪያ ዋጋ 1/4ኛ የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድ ቦንድ/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ናዘዣ ሰነድ /CPO/በአዋሽ ኢንተር ናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር ስም አሰርቶ ማስገባት ይኖርበታል።
3. ያለ ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።
4. የጨረታ አሸናፊ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/15% ይከፍላል።
5. ንብረቶቹ አሸዋ ሜዳ በሚገኘው የባንኩ መጋዘን በአካል ቀርቦ በጨረታው ሰነድ ላይ በወጣው ፕሮግራም መሰረት መጎኦብኘት ይቻላል።
6. ጨረታው ሰኔ 20ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 4፡10 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባልቻ ሳፎ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ የንብረት አስተዳደርር ዋና ክፍል የቢሮ ቁጥር M-11ውስጥ ይከፈታል ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ የመወዳደሪያ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም።
7. የጨረታው አሸናፍ የጨረታው ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የራ ቀአት ውስጥ ክፍያ ፈጽሞ ንብረቶቹን ያስያዘውን ገንዘብ በባንኩ ገቢ በማድረግ ጨረታው ይገዛል።
8. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካግወኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።