በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ለዓንድ አመትት የሚቆይ ተሽከርካሪ ጥገና /ጋራጅ/ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።
በመሆኑ በጨረታው ወሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች አቅራቢዎች ከዚህ በታች የተየቁትን መስፈርቶች ማሟላት የጠበቅባቸዋ፤።ተጫራቾች ከጨረታ መልስ ጋር የሚከተሉትን ተጨማሪ ሰነዶች ያቀረባሉ።
1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የቲን ሰርተፍኬት ያላቸውና የዘመኑ ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማስረጃ /ክሊራንስ/ ማቅረብ የሚችል።
2. የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት በዘርፉ ከተሰማሩ አካልት ማለትም ደረጃ ሶስት እና ከዚያ በላይ የንግድ ስራ ፈቃድ እና የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው።
3. ለጨረታ ማስከበሪያ 10,000 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ /CPO/ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ከጨረታ ሰነዱጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል።
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ 100 /አንድ መቶ ብር/ብቻ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ትከታታይ 15 ቀናት ውስጥ በባህርዳር ከተማ አስተዳደር በአፄ ቴዮድሮስ ክ/ከተማ ውወደዲያስፖራ በሚያስኬደው መንገድ የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት በሚገኘው የጉምሩክ ኮሚሽን ባህርዳር ቅ/ጽ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 304 በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በጥንቃቄ በመሙላት በሚገባ ኤንቨሎፕ በማሸግ እና ዋጋ መሙያው ላይ የድርጅቱን ማህተም ፊርማ በግልጽ በማስቀመጥ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
6. የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው አየር ላይ ከዋልውብውት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4L፡00ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመሳሪያ ቤቱ 3ኛ ፎቅ የግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 306 ከጠዋቱ 4፡30 ይከፈታል። ነገር ኝ 16ኛው ቀን የህዝብ በዓል/ እሁድ/ከሆነ በ17ኛው ቀን 4፡00ሰአት ተዘግቶ 4፡30 ስዓት ይከፈታል።
7. የጨረታ አሸናፊው የመልካም ስራ አፈጻፀም ዋስትና 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /C.P.O/ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ በማስያዝ ከመ/ቤቱ ጋር ውል መፈራረም ይኖርባቸዋል።
8. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል ይመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
9. ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን የንግድ ማስረጃ ዎች ኦርጅናል ለብቻው አቅርበው ማሳየት ይኖርባቸዋል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፦0583207051/0583206641/0582263346/
