በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት ቤተ ክርስቲያኗ ንብረት የሆነውን የድርጅት ቤት ለቢሮ እና ንግድ አገልግሎት እንዲውል በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
የኢትዯጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ድርጅት ቀደም ሲል ሲጠቀምበት የነበረውን ኤሌክትሪክ ህንፃ ያልተከራዩ ክፍሎች ለሱቅ ፣ ለካፊቴሪያ እና ለተለያዩ አገልግሎቶች እንዲውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
በቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የገነት ሆቴል አስተዳደር በግቢው ውስጥ የሚገኘውን የመናፈሻው ስፍራ በስተግራ በኩል የሚገኘው ሲሆን በዚህም ባለን ክፍት ቦታ ላይ ድርጅቱ አገልግሎቱን ሙሉ ለማድረግ በማሰብ የስጋ ቤት በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ላላቸው ድርጅቶች ቦታውን ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
የቢሮ ኪራይ ጋምቤላ ከተማ ላይ ብዛት 3 ክፍሎች እያንዳንዳቸው 12ካሬ የሆኑ ክፍሎች ሲሆን ከመኪና ማቆሚያ፣ አየር ማቀዝቀዣ (AC) እና ውሃ ያለው ለ 6 ወር የሚቆይ) ግዥ
ሎት-3. ካምፓስ 2 የሬስቶራንት አገልግሎት መስጫ ቤት ኪራይ (የቦታዉ ስፋት 1188.64 ካሬ)
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአዲስ አበባ ሪጅን ለኮልፌ ቀራንዮ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት መስጠት የሚችል ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
ሎት-5. የጁስ እና ፈጣን ምግቦች አገልግሎት መስጫ ቤት ኪራይ (የቦታዉ ስፋት 171.01 ካሬ)
ሎት-6. የጁስና ፈጣን ምግቦች አገልግሎት መስጫ ቤት ኪራይ (የቦታዉ ስፋት 171.015 ካሬ)
ሎት-2. የተማሪዎች ካፍቴሪያ አገልግሎት መስጫ ቤት ኪራይ (የቦታዉ ስፋ 567.79 ካሬ)
ሎት-1. የመምህራንና ሰራተኞች ካፌ አገልግሎት መስጫ ቤት ኪራይ (የቦታዉ ስፋት 493 ካሬ)
ሎት-4. የጁስ እና ፈጣን ምግቦች አገልግሎት መስጫ ቤት ኪራይ (የቦታዉ ስፋት 303 ካሬ)
ሎት-8. የሸቀጣሸቀጥ ሱቅ አገልግሎት መስጫ ቤት ኪራይ (ቁጥር (5) የቦታዉ ስፋት 6.16 ካሬ)
ሎት-9. የፎቶ ኮፒ አገልግሎት መስጫ ቤት ኪራይ (የቦታዉ ስፋት 6.16 ካሬ )
ሎት-10. የፎቶ ኮፒ አገልግሎት መስጫ ቤት ኪራይ (የቦታዉ ስፋት ባለ 9 ካሬ )
ሎት-13. የወንዶች ጸጉር ቤት አገልግሎት መስጫ ቤት ኪራይ (የቦታዉ ስፋት 17 ካሬ)
ሎት-14. የፑል ቤት አገልግሎት መስጫ ቤት ኪራይ (የቦታዉ ስፋት 174.33 ካሬ)
Procurement of G+5 constriction management competency center building, main Gate Enterance-1 & Guard house Building and the site work works R-BID
Ministry of Foreign Affairs Invites Eligible Bidders for the Procurement of Building Rent for Office Purpose
የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክርቤት የቤት ኪራይ ጨረታ