የኢትዯጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ድርጅት ቀደም ሲል ሲጠቀምበት የነበረውን ኤሌክትሪክ ህንፃ ያልተከራዩ ክፍሎች ለሱቅ ፣ ለካፊቴሪያ እና ለተለያዩ አገልግሎቶች እንዲውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ስዲግ/ግጨ 005/2017
ተቋማችን ቀደም ሲል ሲጠቀምበት የነበረውን ኤሌክትሪክ ህንፃ ያልተከራዩ ክፍሎች ለሱቅ ፣ ለካፊቴሪያ እና ለተለያዩ አገልግሎቶች እንዲውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዓይነት
|
የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ (CPO)
|
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት
|
የጨረታ መከፈቻ ቀን እና ሰዓት
|
|
1 |
ለቤዝመንት፣ ምድር እና አንደኛ ፎቅ ላሉ ክፍሎች
|
40,000.00 |
ጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ (የጨረታ ሳጥን ቁጥር 01) መግባት አለበት |
ጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም ሰዓት ከቀኑ 8፡30
|
|
2 |
በሁለተኛ ወለል፣ ሶስተኛ ወለል እስከ አራተኛ (ቴራስን ጨምሮ) ላሉ ክፍሎች
|
ጥቅምት 13 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ (ጨረታ ሳጥን ቁጥር 02) መግባት አለበት |
ጥቅምት 13 ቀን 2017 ዓ.ም ሰዓት ከቀኑ 8፡30 |
-
- ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 001 በመምጣት ለእያንዳንዱ ሱቅ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመክፈልና የከፈሉበትን ማስረጃ በመስጠት መውሰድ ይችላሉ፡፡
- አድራሻ፡- ፒያሳ ደጎል አደባባይ አጠገብ በሚገኘው የኤሌክትሪክ ህንፃ ምድር ወለል ቢሮ ቁጥር 001 ስልክ ቁጥር 0913 18 65 14/09-11-17-47-62/0913 33 65 82
- ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና "ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY" በሚል መሆን ይኖርበታል፤
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግና የሚወዳደሩበትን ወለል ቁጥር በመጻፍ ከላይ በተጠቀሰው ቀን፣ ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በየምድቡ በተዘጋጁት ሳጥኖች ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
- ጨረታው ከላይ በተገለጸው ቀንና ሰዓት መሰረት ተዘግቶ ከላይ በተጠቀሱት ቀንና ሰዓት መሰረት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት / ባይገኙም ይከፈታል፡፡ የሱቅ መጠን 2 (ሁለት) ብቻ ነው፡፡
- አንድ ተጫራች አንድ ወለል ላይ መጫረት የሚችለው ከፍተኛ የሱቅ መጠን 2 (ሁለት) ብቻ ነው ።
- በአንድ የጨረታ ሰነድ ከአንድ ክፍል በላይ መጫረት አይቻልም፡፡
- አንድ ተጫራች አሸናፊ ሆኖ ከህንፃው መከራየት የሚችለው 2 (ሁለት) ክፍል ብቻ ነው::
- ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
10. ተጨማሪ መረጃ ከተፈለገ በስልክ ቁጥሮች 0913 18 65 14 /09-11-17-47-62/ 0913 33 65 82
መጠየቅ ይቻላል ።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
