የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክርቤት የቤት ኪራይ ጨረታ
የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክርቤት
Ethiopian Chamber of Commerce &Sectoral Associations
የቤት ኪራይ ጨረታ
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኮሪደር ልማቱን ተከትሎ ሜክሲኮ አደባባይ የሚገኘው የህንፃውምድር ቤት በተለዬ የሥራ አገልግሎት እንዲውል ከመንግስት በተሰጠው አቅጣጫ መስረት ለፋርማሲ፣ ለአይስ ክሬምእና ልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውል አንድ ሰፊ ክፍል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰዓት የሚከራየውን ክፍል በማየት የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ሌሎች ለጨረታ አስፈላጊ የሆኑሰነዶች እና የሚጫረቱበት ዋጋ እና የጨረታ ማስከበሪያ 2 በመቶ /2%/ በታሸገ ኢንቮሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀንጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ ቢሮ ቁጥር 203 ማቅረብ ይችላሉ፡፡
ምክር ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0115513961 መደወል ይችላሉ
የኢትዮጵያ የንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
አዲስ አበባ
