Debre Birhan University – Procurement of የመርጃና ኔትዎርክ ደህንነት መጠበቂያ (Palo Alto firewalls) የመጠቀሚያ ፍቃድ እድሳት (license renewal)
Federal High Court – የህንፃ ኪራይ አገልግሎት ግዥ (ለፍትሀ ብሄር)
National Metrology Institute of Ethiopia – የ ፈርኒቸር እድሳት ዕቃዎች ግዢ
በግል ድርጅቶች ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ጅማ ዲስትሪከት የመቱ ት/ጽ/ ቤት ለቢሮ አገልግለት የሚሆን ህንጻ ወይም ቪላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
በሸገር ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት የገላን ጉዳ ክ/ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት የክ/ ከተማ ግብር/ታክስ ከፋይ የሆኑት ወ/ሮ Shenghua Xu የሚፈለግባቸውን የመንግስት ታክስ/ግብር ባለመከፈላቸው በኦሮሚያ ክልል ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 203/2009 ዓ.ም አንቀፅ 43 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ያልተከፈለውን የመንግስት ታክስ/ግብር ለማስከፈል የታከስ ባለዕዳው ንብረት የሆነውን ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ቤት ባለበት በሸገር ከተማ ገላን ጉዳ ክ/ከተማ ዳለቲ ወረዳ ቀበሌ 06 ያለውን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Addis Ababa Science and Technology University – የወንድ ጸጉር ቤት ኪራይ ባለ 17 ካሬ
Addis Ababa Science and Technology University – የሴት ጸጉር ቤት ኪራይ ባለ 14 ካሬ
Addis Ababa Science and Technology University – ሁለገብ ሬስቶራንት ካምፓስ 2 አገልግሎት መስጫ ቤት ኪራይ 1188.64 ካሬ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በድርጅቱ ዙሪያ የሰራውን 5 (አምስት) የኮንቴይነር ሱቆች ከእንስሳት እና ከዶሮ ሥጋ እንዲሁም ከእንቁላል፣ ከዓሣ፣ ወተትና የወተት ተዋፅኦ ሽያጭ ውጪ ለሆኑ ማንኛውም የንግድ ሥራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ማከራየት ይፈልጋል፡፡
ገርጂ ጊዮርጊስ የገበያ ሱቆች አክሲዮን ማህበር ባሰራው ህንፃ ውስጥ ያሉትን ሱቆችና ቢሮዎች በጨረታ አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ስር የሚገኙ የንግድ/ ድርጅት ቤቶችን በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/አገ/10/03/2017 ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ካስገነባቸው ዘመናዊ ህንፃዎች ውስጥ ለመኖሪያ/ገስት ሃውስ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶችን በውጪ ምንዛሪ ተመን በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ አገ/11/03/2017 ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
Siinqee Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of work of
የድሬዳዋ ምድብ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት ፍትሐብሔር ችሎት በድሬዳዋ ከተማ በቀበሌ 04 ክልል ውስጥ የሚገኘው የካርታ ቁጥሩ 3053 የሆነ ቤት እና ቦታ መነሻ ግምቱ ብር 1,118.098.33 /አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ አስራ ስምንት ሺህ ዘጠና ስምንት ብር ከ33/100/ በጨረታ አወዳድሮ እንዲሸጥ ፍ/ቤቱ አዟል፡፡ ስለሆነም በጨረታው ላይ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
Ministry of Defense – Building and maintenance material
የሆለታ ከተማ አስተዳደር በ2000 ዓመተ ምህረት ግንባታቸው ተጀምሮ የግንባታ ደረጃቸው ከ80% በላይ የሆኑ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ብዛታችው 138 (አስራ ስምንት) የመኖሪያ ቤቶች በቱሉ ሀርቡ ቀበሌ ወደ አምቦ በሚወስድ መንገድ ላይ ያሉ ቤቶችን አሁን ባሉበት ደረጃ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Federal High Court – ለልደታ ወንጀል ምድብ ችሎት ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ እድሳትና ጥገና
Hawassa University – Procurement of Staff Building Maintenance work
Ministry of justice – Office Building Maintenance /የቢሮ ሕንጻ ዕድሳት/
Hawassa University – Procurement of Building Maintenance works