Tender Detail

Tender Details

  • Deadline15 Nov 2024, 10:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land, House, Building And Warehouse Rent

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በድርጅቱ ዙሪያ የሰራውን 5 (አምስት) የኮንቴይነር ሱቆች ከእንስሳት እና ከዶሮ ሥጋ እንዲሁም ከእንቁላል፣ ከዓሣ፣ ወተትና የወተት ተዋፅኦ ሽያጭ ውጪ ለሆኑ ማንኛውም የንግድ ሥራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ማከራየት ይፈልጋል፡፡


በድጋሚ  የወጣ  የኮንቴይነር  ሱቆች

ኪራይ  ጨረታ  ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በድርጅቱ ዙሪያ የሰራውን 5 (አምስት) የኮንቴይነር ሱቆች ከእንስሳት እና ከዶሮ ሥጋ እንዲሁም ከእንቁላል፣ ከዓሣ፣ ወተትና የወተት ተዋፅኦ ሽያጭ ውጪ ለሆኑ ማንኛውም የንግድ ሥራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት ማከራየት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ማንኛውም ተጫራቾች

  • ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ ማቅረብ አለበት፡፡
  • ከውል በኃላ ንግድ ፍቃድ ማውጣት የሚፈልግ ማንኛውም ግለሰብ/ ድርጅት መጫረት ይችላል።
  • የጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት ይሆናል፡፡
  • የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈል ከማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መውሰድ ይችላል፡፡
  • የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎች የያዘውን የጨረታ ሠነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገባት አለበት፡፡
  • ጨረታው ህዳር 6 ቀን 2017 ዓ.ም በ4፡00 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል፡፡

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በ8868/ 0114163978/0114172877 ደውለው ይጠይቁ፡፡

 

የአዲስ  አበባ  ቄራዎች  ድርጅት

Save Tender