በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የኮንሶ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በመንግስት መደበኛ ገንዘብ እና ካፒታል ገንዘብ ምንጭ ከዞኑ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሰበሰበው የግዥ ዕቅድ ፍላጎት መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ልደታ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡- ሎት-1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት- 2 ኮምፒዩተር ተዛማች፣ ሎት- 3 የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ ሎት-4 አሸዋ፣ ሎት-5 ሲሚንቶ፣ ሎት-6 የውጭ ፈርኒቸር፣ ሎት የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር፣ ሎት -8 የመኪና ጎማ፣ ሎት-9 የመኪና እቃ፣ ሎት-10 ይፈልጋል።
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን የባቲ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለባቲ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማሰራት ይፈልጋል።
Institute of Foreign Affairs – purchasing of managerial chair(የሃላፊ ወንበር) 02/2018
Ethiopian Customs Commission – LOT 20 ሐዋሳ ጉ/ ኮ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገጣጠም ወፍራም ፕላስቲክ ምንጣፍ 6*6ግዥ
Arbaminch University – ለተማሪዎች መኝታ አገልግሎት የሚዉል ፍራሽ (Mattress)1
Hawassa University – Procurement of Bed Rooms with Breakfast, Dinner, Lunch & Coffee, Tea, Water & other different soft Drinks
St. Paul's Hospital Millennium Medical College – amplifier /table /micraphon / gust chair//
Haramaya University – Procurement of Office Chair's
Arbaminch University – ለተማሪዎች መኝታ አገልግሎት የሚዉል ፍራሽ (Mattress) እና ትራስ (pillow) ጥራቱን የጠበቀ /
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊመንግስትየደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ያለአገልግሎት የተቀመጡ የቢሮ እቃዎች፣ ብረታብረቶች ፤ ያገለገሉ የጤና ጣቢያ አልጋዎች እንዲሁም ሌሎች እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ይፈልጋል።
Immigration and Citizenship Service – Lot 40 Procurement of Office Furniture items
ETHIOPIAN BIODIVERSITY INSTITUTE – new procurement of Carpet
Ethiopian Roads Administration – ERA/BA/0126/PR/OF/HIGH BACH SWIVEL CHAIR
Oromia Health Bureau – Procurement of Blanket and Bed Sheet
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የቤኬ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018 ዓ.ም የበጀት ዓመት በ 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ወረቀቶች እና ሎሎች እቃዎች፣ የተለያዩ መኪና መለዋወጫዎች፣ የታይፕ ራይተር መለዋወጫ እንዲሁም ልዩ ልዩ ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የሚሆን ቋሚ እቃዎች ማለትም ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር ዕቃዎችን በጨረታው አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Federal Technical and Vocational Education and Training Institute – Procurement of Carpet(01)