በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ልደታ ጤና ጣቢያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በልደታ ክ/ከተማ ጤና መምሪያ የልደታ ጤና ጣቢያ
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የግዢ መለያ ቁጥር 003
በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ልደታ ጤና ጣቢያ
- ሎት 1. ጽህፈት መሳሪያ የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን ----------ብር 2,700
- ሎት 2. የደንብ ልብስ የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን ብር---------ብር 5,000
- ሎት 3. የጽዳት እቃ ማስከበሪያ በብር መጠን ብር ------------------- 4,500
- ሎት 4. ቋሚ እቃ የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን ብር ------------ 4,000
- ሎት 5. የሚወገድ ንብረቶች የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን ------- 1,750 ብር
- ሎት 6. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና የጨረታ ማስከበሪያ በብር መጠን ---1,000
- ሎት 7. አላቂ እቃ ማስከበሪያ የብር መጠን --------- 3,000
- ሎት 8. የመድሀኒት እና የላብራቶሪ ግብዓቶች ጨረታ ማስከበሪያ -------- 10,000
- ሎት 9. የሊፍት ጥገና እና ሰርቪስ የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን ------- 1,000
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ፈቃድ የምስክር ወረቀት፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና የዘመኑ የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማያያዝ የሚችል፡፡
- ጨረታው በአዲስ ዘወን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ሁለት መቶ ብር በመክፈል ቢሮ ቁጥር 510 ጨረታ ሰነድ መግዛት የሚችል፡፡
- የመጫረቻ ሰነዶችን በታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒ አና ኦርጅናል በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉና ለእያንዳንዱ ሎት ለየብቻ መታሸግ አለበት፡፡
- ጨረታው በአስረኛው ቀን በ11፡00 ሰዓት ታሽጐ በማግስቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- መሥሪያ ቤቱ ያቀረበውን የዋጋ መሙያ በመጠቀም የሚወዳደሩበትን እቃዎች ዋጋ ከቫት ጋር ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም ማህተም እና ፊርማ መኖር አለበት፡፡
- መ/ቤቱ 25% መጨመር /መቀነስ መብት አለው፡፡
- ሁሉም ሎት ሳምፕል የሚገባው በፎቶ ሲሆን ፎቶው ከሌላው መረጃ ጋር ሳጥን ውስጥ ታሽጐ የሚገባ ሲሆን ፎቶ ሆነ ሌላ ሳምፕልም በእጅ አንቀበልም፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- አሸናፊው ተጫራች ጨረታ ከተከፈተበት ቀን አንስቶ በ60 ቀን ውስጥ የዋጋ ለውጥ ሳያደርግ በራሱ ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መስራቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
አድራሻ ቦታ፡- የልደታ ጤና ጣቢያ ከልደታ ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ፀበሉ ጐን፡፡
የልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ልደታ ጤና ጣቢያ
