የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ወረቀቶች እና ሎሎች እቃዎች፣ የተለያዩ መኪና መለዋወጫዎች፣ የታይፕ ራይተር መለዋወጫ እንዲሁም ልዩ ልዩ ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ግጨ002/2018
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ወረቀቶች እና ሎሎች እቃዎች፣ የተለያዩ መኪና መለዋወጫዎች፣ የታይፕ ራይተር መለዋወጫ እንዲሁም ልዩ ልዩ ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት፡-
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ሰርተፊኬት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ገዝተው ዝርዝሩን መመልከት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ በተመለከተ -
- ሎት አንድ- የተለያዩ ተሽከርካሪ / መለዋወጫ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 25,000 /ሃያ አምስት ሺ ብር/
- ሎት ሁለት 1- የታይፕ ራይተር መለዋወጫ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 15,000/ አስራ አምስት ሺ ብር/
- ሎት ሶስት፤ የተለያዩ ህትመት ዝርግ እና ጥቅል ወረቀቶች እና ሎሎች እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 /አንድ መቶ ሺ ብር/
- ሎት አራት 1- ልዩ ልዩ ፈርኒቸር እቃዎችን የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 /አስር ሺ ብር/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15/አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ጊዜ ውስጥ ሰነዱን በመግዛት ንብረቶቹ በሚገኙበት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት መጋዘን በአካል በመቅረብ መመልከት ይቻላል ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ ቢሮ ቀጥር 37 ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በዕለቱ 4፡30 ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ሆኖም የጨረታው መክፈቻ ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም በበዓላት ቀን የሚውል ከሆነ በቀጣዩ ስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር ገባ ብሎ ወይም /FOA/ አጠገብ
ለበለጠ መረጃ 0911 86 61 67 ወደም 0911 99 98 51 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት
