Awash Bank S.C invites sealed bids from eligible bidders for the supply, delivery and Installation of item listed hereunder
procurement of የሊፍት መወጣጫ ዕቃዎች
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን እነዋሪ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2017 በጀት አመት ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ ሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሎት 279 የተሸከርካሪ ጎማ እና የተሸከርካሪ ማጠቢያ (high pressure washer) ፓምፕ ግዥ
Sidama Construction works corporation here by invites qualified and eligible suppliers and manufacturers to provide an offer for the supply of the following items.
ፎርክ ሊፍት ክራይ አገልግሎት ግዥ **
procurement of compressor for launder machine
lot 70 Procurement of Generator motor oil 40W 15 with five litter(የሞተር ዘይት 40W 15 ባለ 5ሊትር)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢንፍላይት ኬተሪንግ (n-flight catering) ማስፋፊያ እና እድሳት ፕሮጀክት ዲዛይን ግምገማ፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት የሚሰጡ ደረጃ የህንጻ ስራ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የሀገር ውስጥ አማካሪ ድርጅቶችን እና የሲቪል ምህንድስና ፈቃድ ያላቸው አለም አቀፍ አማካሪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአውሮፕላን ሞተር ጥገና መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮጀክት (Engine Shop Facility Expansion Project) ዲዛይን፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት የሚሰጡ ደረጃ የህንጻ ስራ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የሀገር ውስጥ አማካሪ ድርጅቶችን እና የሲቪል ምህንድስና ፈቃድ ያላቸው አለም አቀፍ አማካሪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ አገልግሎት ከሚሰጣቸው የዞን መምሪያዎች አንዱ የደቡብ ወሎ ዞን ውሃና ኢነርጅ መምሪያ ሲሆን 1. ኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ ለተለያዩ ከተማ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
Procurement of Injection Pumps & Alternator Service works
Lot 56 Procurement of Vacuum cleaner, Grass cutting machine and water pump
chemo preparation hood supply and installation (for Third time)
የጭነት መኪና እና ፎር ክሊፍት አገልሎት ለሶስተኛ ግዜ ግዥ
The South Ethiopia Roads Authority now invites bidders to submit sealed bids for providing the necessary labour, material and equipment for the Consulting of this road projects,
Lift supply and installation (ICB Rebid)
3rd Re bid ጊዜ የወጣ የሊፍት ካቦ እና ፎቶ ሴል
Spare part of Cobra car Iginition Swich (ቁልፍ የሞተር ) chanse no. JTECBO9J363024220 Model no. HZJ10SL-GCMNSV. Engine No. 1HZ
የመከላከያ ኮንስትራከሽን ኢንተርፕራይዝ ለባህርዳር ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀከት ግንባታ አገልግሎት የሚውል PSupply and fix Fuel Pump ግዥ አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡